(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) ዚካ ቫይረስ የፍላቪቫይረስ ዝርያ ሲሆን ከደንጉ፣ ቢጫ ወባና ከምዕራብ ናይል ቫይረስ በሽታዎች ጋር የሚመሳሰል ባህሪ አለው፡፡ ይህ ቫይረስ ዚካ ፌቨር ወይም የዚካ በሽታ...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) 1. የናይትሬት(Nitrates) ይዘቱ ከፍተኛ ሲሆን ረዘም ላለ ጊዜ የሃይል ምንጭነት ይውላል፡፡ የልብ ጤንነትን ለማሻሻል እና ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን በሚገባ ለመወጣት ይጠቅማል፡፡ 2. በብረት(Iron) ንጥረ...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) 1. የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ ውሃ ምንም ዓይነት ቅባት(ፋት)፣ ካሎሪ፣ ካርቦሃይድሬት እና ስኳር የለውም፡፡ 2. ጤናማ ልብ እንዲኖረን በልብ ህመም የመጠቃት ዕድላችንን በ41%...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) የእግር እብጠት ማንኛውንም ሰው ሊያጋጥም የሚችል የተለመደ ችግር ነው፡፡ ይህ ችግር በራሱ በሽታ አይደለም ነገር ግን ሌሎች ውስጣዊ ችግሮች እንዳሉ የሚያሳይ ምልክት እንጂ፡፡...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) • ካንሰርን ይከላከላል፡፡ • የኮሌስትሮል መጠንን ይቀንሳል፡፡ • ለጉንፋንና ሳል ህክምና ጠቃሚ ነው፡፡ • የምግብ ስልቀጣን ያፋጥናል፡፡ • የደም ስኳር መጠንን ያረጋጋል/ያመጣጥናል፡፡ •...
(በዳንኤል አማረ ደሴ ©ኢትዮጤና) ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena በአሁኑ ጊዜ ሴቶች ለጤናቸው የሚጨነቁና ጤናማ የሆነ የአመጋገብ ሥርዓት የሚከተሉ ሁነዋል፡፡ ጤናማ የአመጋገብ ሥርዓት...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) የሽንት ስርዓት መዛባት/መቀየር የመጀመሪያው የኩላሊት በሽታ ምልክት የሽንት ሥርዓት መለወጥ ነው፡፡ መለወጥ ስንል የሽንት መጠን እና ሽንትዎን የሚሸኑበት የጊዜ ልዩነት ነው፡፡ ሌሎች ለውጦች...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena ላብ በጣም ጥሩ ነገር ነው ምክንያቱም ሰውነትዎን ስለሚያቀዘቅዝልዎ ነገር ግን ከመጠን ያለፈ ሲሆን የሚያሳቅቅ እና...
በዳንኤል አማረ እና በዳግማዊ ዳንኤል ©ኢትዮጤና) ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena ነጭ ሽንኩርት አሊውም( Alium) ወይም ከሽንኩርት ቤተሰብ አንዱ ነው። ይህ የሽንኩርት ቤተሰብ...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) አስም የአየር ቧንቧዎች በሽታ ሲሆን የአተነፋፈስ ስርዓትን በማዛባት ለመተንፈስ አዳጋች ሁኔታን ይፈጥራል፡፡ የአየር መተላለፊያ ቧንቧዎችን እንዲቆጡ በማድረግ ወደ ሳንባ ኦክስጂን የሚወስዱ ቧንቧዎችን እንዲጠቡ...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena ግለኮማ የአይንን ኦፕቲክ ነርቭ የሚጎዳ በሽታ ሲሆን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የሚመጣ ችግር ነው፡፡ በአይን...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena በፊንጢጣ አካባቢ የሚገኙ የደም ቧንቧዎች ሲያብጡ የሚፈጠር በሽታ ነው ይህ ችግር ከፍተኛ ክመም እና ስቃይ...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena እንቁላል የሚያስገርሙ በጣም በርከት ያሉ የጤና በረከቶች አሉት፡፡ እነዚህ አስገራሚ የጤናማ እንቁላል እውነታዎች ናቸው፦ ፩....
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) ስለ ቀዝቃዛ ሻወር ጥቅም ከመዳሰሳችን በፊት አንድ ቀላል እውነታ እናስቀምጥ ሙቅ ሻወር መሠረታዊ ፍላጐት ሳይሆን ለመዝናኛነት እና ቅንጦት የምንጠቀምበት ነው፡፡ በአብዛኛው የሰው ልጆች...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena የሆድ ድርቀት የአንጀት ጡንቻዎች የእንቅስቃሴ ድግግሞሽ በቁጥር ሲያንስ ወይም ዓይነ ምድራችንን ለማስወገድ/ለማስወጣት መቸገር ሲሆን ይህ...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena በህክምና ቋንቋ ሀሊቶሲስ የምንለው መጥፎ የአፍ ጠረን የጥርስ ጤናን/ንጽህናን ባለመጠበቅ የሚከሰት ሲሆን ምናልባት ሌሎች የጤና...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena ቀይ(Red) የምግብ ፍላጎትን ይቀሰቅሳል ወይም ይጨምራል፣ አእምሮአችን ለነገሮች በጥልቅት ትኩረት እንዲያደርግ ያነሳሳል ለዚህም ነው እንደ...
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena ጤናማ የሆነ ህይወት ለመምራት ጉበት በጣም አስፈላጊ የሰውነት ክፍል ነው፡፡ የጉበት የመጀመሪያ ተግባሩ የተመገብነውን ምግብ...
(በዳንኤል አማረ እና ዳግማዊ ዳንኤል©ኢትዮጤና) ሁላችንም መቸም ልጅ እያለን ማስቲካ ሳናኝክና እየነፋን ሳንጫወት አላደግንም ይህ ልጅ እያለን እየነፋን ብሎም እያኝክን ስንደሰትበት የነበረው ማስቲካ ለሰውነታችን 10 ጥቅሞችን...
(በዳንኤል አማረ እና ዳግማዊ ዳንኤል©ኢትዮጤና) ጤነኛ ኩላሊት ማለት ልክ እነደ ልብ ጥቅም አለው፡፡ ኩላሊት በሰውነታችን ውስጥ የሚመረቱ፣ የማይፈለጉ፣ ከመጠን በላይ የበዙ እና መርዛማ የሆኑ ነገሮችን ከደማችን...