ከ45ኛው የኢትዮጵያ ሻምፒዮና ላይ በተመረጡ 55 አትሌቶች የተገነባው እና ከሰኔ 15 – 19/2008 ዓ.ም. በደቡብ አፍሪካ ደርባን በሚካሄደው 20ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፈው...
የዘንድሮው ውድድር ከአራት አዳዲስ ነገሮች ጋር ይጠብቃችኋል የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የጎዳና ላይ 10 ኪሎ ሜትር ውድድር 16ኛ ውድድር ሕዳር 11 ቀን 2009 ዓ.ም. ሊከናወን ቀን የተቆረጠለት...
በአፍሪካ ምድር ለመጀመሪያ ግዜ የተካሄደውና የ2016 ዳይመንድ ሊግ ሶስተኛ መዳረሻ የሆነው የራባት ዳይመንድ ሊግ ፉክክር አስር የውድድር ስፍራው ሪኮርዶች እና አራት የወቅቱ ፈጣን ሰዓቶች የተመዘገቡበት ሆኖ...
ኢትዮጵያውያኑ ድንቅ አትሌቶች ቀነኒሳ በቀለ እና ጥሩነሽ ዲባባ ዛሬ ረፋድ ላይ በእንግሊዝ ማንቸስተር ከተማ በተደረገው 14ኛው የግሬት ማንቸስተር ራን 10 ኪ.ሜ. የጎዳና ውድድር ድልን ተቀዳጅተዋል፡፡ የጥሩነሽ...
ባለፈው ዕሁድ በህንድ ቤንጋሉሩ በተከናወነው የ2016 ቲሲኤስ ዎርልድ 10 ኪ.ሜ. የጎዳና ላይ ውድድር ላይ ኢትዮጵያዊው አትሌት ሙሌ ዋሲሁን ውድድሩን በሰፊ ልዩነት ይመራ በነበረበት ሁኔታ ባጋጠመው አቅጣጫ...
የ2016 ዓ.ም. የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ ዳይመንድ ሊግ ሁለተኛ መዳረሻ በሆነችው የቻይናዋ ሻንግሀይ ከተማ በተካሄደ ውድድር ኢትዮጵያዊው ሙክታር እድሪስ በወንዶች 5000ሜ. የወቅቱ ፈጣን እና የውድድር ስፍራው አዲስ ሪኮርድ በሆነ...
በቻይናዋ ሻንግሀይ ከተማ አስተናጋጅነት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ቅዳሜ ግንቦት 6/2008 ከቀትር በኋላ በሚካሄደው የ2016 የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ ዳይመንድ ሊግ ሁለተኛ ፉክክር በወንዶች 100ሜ.አሜሪካዊው ጀስቲን ጋትሊን፣ በ800ሜ. ኬንያዊው ዴቪድ ሩዲሻ፣ በወንዶች ምርኩዝ ዝላይ ፈረንሳዊው ኮከብ ሬኖ ላቪሌኒዬ እንዲሁም በሴቶች 1500ሜ. ኬንያዊቷ ኪፕዬጎን የአሸናፊነቱን የቅድሚያ ግምት ያገኙ ሲሆን በሴቶች 3000ሜ. መሰናክል እና በወንዶች 5000ሜ. በኢትዮጵያውያን እና ኬንያውያን አትሌቶች መካከል የሚደረጉት ፉክክሮችም በጉጉት ይጠበቃሉ፡፡...
አልማዝ አያና በሴቶች 3000ሜ. እንደተጠበቀችው ሆና አሸንፋለች ሰባተኛው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ ዳይመንድ ሊግ በዶሀ ካታር በተደረጉ ውድድሮች ሲጀመር በሁለቱም ፆታዎች ከተከናወኑት 16 የዳይመንድ ፉክክሮች መካከል በ12ቱ የወቅቱ ፈጣን ሰዓት ሲመዘገብ በአራቱ (በወንዶች...
አልማዝ አያና እና ቪቪያን ቼሪዮትን የሚያገናኘው የሴቶች 3000ሜ. ፉክክር በጉጉት ከሚጠበቁት መካከል ነው በቀጣዮቹ አራት ወራት በአራት አህጉሮች እና በአስር የተለያዩ ሀገሮች በሚገኙ 14 ከተሞች ከፍ...
ከረቡዕ ሚያዝያ 12-16/2008 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ስታድየም ተካሂዶ ፍፃሜ ያገኘው 45ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ያለፉት አምስት ቀናት ውሎ ብዛት ያላቸው የማጣሪያና ፍፃሜ ውድድሮችን ያሳየን ሲሆን ቀጣዩ...
በመላው ኢትዮጵያ ከ1500 በላይ ትምህርት ቤቶች በሚካፈሉበት ውድድር መጨረሻ ላይ በላቀ ብቃት የሚመረጡ ከ44 በላይ ታዳጊዎች በኢትዮጵያ ወደሚገኙ የተለያዩ ማሰልጠኛ አካዳሚዎች እንዲገቡ ይደረጋል ኮካ-ኮላ፣ የኢትዮጵያ እግር...
ሻምፒዮናው ለመጀመሪያ ግዜ የዶፒንግ ምርመራ የሚከናወንበት ሲሆን ከ50 የማያንሱ አትሌቶች ለመመርመር ዝግጅት ተደርጓል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ትላንት ከቀትር በኋላ በብሔራዊ ሆቴል ባዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ 45ኛው የኢትዮጵያ...
በትላንትናው ዕለት በዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ በተከናወነው 120ኛው የቦስተን ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታዎች የበላይ ሆነው ለማጠናቀቅ ችለዋል፡፡ በወንዶች ለሚ ብርሀኑ፣ ሌሊሳ ደሲሳ እና የማነ ፀጋዬ ከአንደኛ...
ውድድሩ ነጥብ የሚመዘገብበት የ2016 አቦት ወርልድ ማራቶን ሜጀርስ ፉክክር መክፈቻም ነው በምድረ አሜሪካ ከሚከናወኑት እና የዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር የወርቅ ደረጃ ካላቸው ሶስት የማራቶን ውድድሮች አንዱ...
መሰለች መልካሙ እና ተስፋዬ አበራ የሀምቡርግ፣ ሻሾ ኢንሰርሙ የናጋኖ፣ አብራራው ምስጋናው የዶዝ ሎድዥ ማራቶን ውድድሮች አሸንፈዋል በሳምንቱ መጨረሻ (ሚያዝያ 9 ቀን 2008 ዓ.ም.) በተለያዩ ሀገራት በተደረጉ...
የተጫዋቾች ዕድሜ ትክክለኛነት ጉዳይ አሁንም አነጋጋሪ ነው በ2017 ዓ.ም በዛምቢያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው 20ኛው ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ላይ ተካፋይ ለመሆን 39 ሀገሮች በማጣሪያው ውድድር...
ኢትዮጵያዊው ደበሊ ገዝሙ በወንዶቹ ፉክክር ሶስተኛ ወጥቷል በዩናይትድ ስቴትስ ካሊፎርኒያ በተከናወነው 31ኛው የካርልስባድ 5 ኪ.ሜ. የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በአምስት ሺህ ሜትር የሁለት ግዜ የኦሊምፒክ ወርቅ...
አልጀርስ ላይ 1-0 ተሸንፈው በአዲስ አበባ ባደረጉት የመልስ ግጥሚያ 1-1 ተለያይተዋል ከኖቬምበር 19 – ዲሴምበር 3/2016 ዓ.ም. በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በማጣሪያ ጨዋታዎች...
በዌልስ ካርዲፍ በተከናወነው 22ኛው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ፉክክር ኬንያውያን አትሌቶች የተዘጋጁትን የወርቅ ሜዳልያዎች በሙሉ ጠራርገው ሲወስዱ በጎዳና ላይ ፉክክሩ ዘንድሮም ያልተሳካላቸው ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም...
‹‹በሪዮ ኦሊምፒክ በረጅም ርቀት ሀገሬን ለመወከል ጠንክሬ በመስራት ላይ እገኛለሁ›› ገለቴ ቡርቃ 16ኛው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በዩናይትድ ስቴትስ ፖርትላንድ ተከናውኖ ከተጠናቀቀ ከጥቂት ቀናት...