ገንዘቤ ዲባባ ለመጀመሪያ ግዜ በምትሮጥበት የ800ሜ. ውድድር ከሶስቱ የሪዮ ኦሊምፒክ የርቀቱ ሜዳሊስቶች ጋር ትፎካከራለች ዓመታዊው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ ዳይመንድ ሊግ ስምንተኛ የውድድር ዘመኑን 16 የዓለም እና ኦሊምፒክ ሻምፒዮን...
ኬንያውያን በሁለቱም ፆታዎች የበላይ በሆኑበት ውድድር የሴቶቹ አሸናፊ ሜሪ ኬይታኒ የዓለም ሪኮርድ አሻሽላለች ቀነኒሳ በቀለ እና ጥሩነሽ ዲባባ በውድድሩ መሀል ያጋጠማቸውን ችግር ተቋቁመው በሁለተኛነት አጠናቀዋል የሳምንቱ መጨረሻ...
ከጎዳና ላይ ፉክክሮች የለንደን ማራቶን ከትራክ ውድድሮች የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ የዓለም ዱላ ቅብብል ሻምፒዮና ዋነኞቹ የትኩረት ማዕከል ይሆናሉ የዚህ ሳምንት መጨረሻ ሁለት ቀናት (ቅዳሜ እና እሁድ) በዓለም ዙሪያ...
በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች ተከናውነው ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በበላይነት ካጠናቀቁባቸው የጎዳና ላይ ሩጫ ፉክክሮች መካከል በሆላንድ ሮተርዳም እና በዩናይትድ ስቴትስ ኒው ዮርክ የተካሄዱት የማራቶን እና 10...
በካርልስ ባድ 5ኪ.ሜ. ደጀን ገ/መስቀል፣ በቡካሬስት 10 ኪ.ሜ. ክንዴ አጣናው እና ጠጂቱ ስዩም፣ በፕራግ ግማሽ ማራቶን ታምራት ቶላ፣ በዶኖስቲያ ግማሽ ማራቶን አዝመራው በቀለ፣ በሮም ማራቶን ቶላ...
ኬንያ የበላይ ሆና ባጠናቀቀችበት የካምፓላው ፉክክር ለአሸኛፊዎች ከተዘጋጁት 27 ሜዳልያዎች 25ቱ በምስራቅ አፍሪካ አገራት ተወዳዳሪዎች ተወስደዋል በኡጋንዳ አስተናጋጅነት ካምፓላ ላይ በተከናወነው 42ኛው የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና...
የዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ1973 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2011 ዓ.ም. ድረስ በየዓመቱ ከ2013 ዓ.ም. ወዲህ ደግሞ በየሁለት ዓመቱ...
በሊዝበን ግማሽ ማራቶን ማሬ ዲባባ፣ በኒው ዮርክ ግማሽ ማራቶን ፈይሳ ሌሊሳ፣ በቾንግኪንግ ኢንተርናሽናል ማራቶን አፈወርቅ መስፍን፣ በዉሺ ማራቶን አየሉ አበበ ከአሸናፊዎቹ መካከል ተጠቃሽ ናቸው በሳምንቱ መጨረሻ...
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጋር በመተባበር ዘንድሮ ለ14ኛ ግዜ ‹‹ስለምትችል›› በሚል መሪ ቃል ባካሄደው ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪ.ሜ. የጎዳና ላይ ሩጫ አትሌት ደጊቱ አዝመራው...
ወርልድ ማራቶን ሜጀርስ በመባል ከሚታወቁት የዓለማችን ስድስት ታላላቅ የማራቶን ፉክክሮች አንዱ በሆነው የቶኪዮ ማራቶን የ2017 ውድድር ዊልሰን ኪፕሳንግ በወንዶች እና ሳራህ ቼፕቺርቺር በሴቶች ከኬንያ አሸናፊ ሲሆኑ...
ከኢትዮጵያ ፀጋዬ ከበደ እና ታደሰ ቶላ በወንዶች ብርሀኔ ዲባባ፣ አማኔ ጎበና እና አማኔ በሪሶ በሴቶች ለአሸናፊነቱ ከሚፎካከሩት ተጠባቂ አትሌቶች መካከል ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር የፊታችን ቅዳሜ...
ለመጀመሪያ ግዜ በተደረገው የ8 ኪ.ሜ. ሪሌ ውድድር ኦሮሚያ ክልል አሸናፊ ሆኗል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በዛሬው ዕለት ባከናወነው 34ኛው የጃን ሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ውድድር በወጣት ሴቶች 6ኪ.ሜ....
ኬንያዊቷ ፔሬስ ጄፕቺርቺር የርቀቱን የዓለም ሪኮርድን ሰብራለች በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አቡ ዳቢ ከተማ በየዓመቱ የሚከናወነው የራክ ግማሽ ማራቶን ዛሬ ማለዳ ላይ ለ11ኛ ግዜ ሲካሄድ ኬንያዊቷ ፔሬስ...
ትላንት ምሽት በስፔን ሳባዴል በተከናወነው የኢንተርናሽናል አትሌቲክስ ሚቲንግ ካታሎኒያ የ2000ሜ. የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በሮማኒያዊቷ ጋብሬላ ዛቦ ከተያዘ 19 ዓመት ያለፈውን ሪኮርድ ለማሻሻል...
የአትሌቲክስ ስፖርት አስተዳዳሪ አካል የሆነው ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር በትላንትናው ዕለት ዋና ፅሕፈት ቤቱ በሚገኝበት ሞናኮ ባደረገው 208ኛው የካውንስ ስብሰባ የአትሌቶች ዜግነት የመቀየር ጉዳይ ለግዜው...
ጥር 30/2009 ምሽት በስፔን ሳባዴል በሚካሄደው የኢንተርናሽናል አትሌቲክስ ሚቲንግ ካታሎኒያ የቤት ውስጥ ውድድር በሁለቱም ፆታዎች በተለያዩ ርቀቶች ከሚፎካከሩት ተወዳዳሪዎች መካከል ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም የሚገኙበት ሲሆን ገንዘቤ ዲባባ...
በሳምንቱ መጨረሻ (ዕሁድ ጥር 14/2009 ዓ.ም.) በተካሄዱት የአገር አቋራጭ ውድድሮች ኢትዮጵያዊቷ ሰንበሬ ተፈሪ ስፔን ውስጥ በክሮስ ኢንተርናሽናል ሁዋን ሙጉኤርዛ አሸናፊ ስትሆን በተመሳሳይ ቀን በጣልያን ሳን ቪቶሬ...
‹‹ውድድሩ ሲጀመር ቀነኒሳን ጨምሮ አምስት ወይም ስድስት አትሌቶች የመውደቅ አደጋ ገጥሟቸዋል›› ጆስ ሔርማን ኢትዮያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታዎች በነገሱበት እና ጠቀም ያለ የሽልማት ገንዘብ ከሚያስገኙት የመጀመሪያ አስር...
ዘንድሮ የዓለም ሪኮርድ ለሚሰብር አትሌት የ250 ሺህ ዶላር ጉርሻም ተዘጋጅቷል የፊታችን ዓርብ (ጥር 12/2009 ዓ.ም.) በዱባይ ሰዓት አቆጣጠር ማለዳ ላይ በሚካሄደው የ2017 ስታንዳርድ ቻርተርድ ዱባይ ማራቶን...
በኔዘርላንድ ኤግሞንድ አን ዚ በትላንትናው ዕለት በተካሄደው የኤግሞንድ ግማሽ ማራቶን ውድድር በመካከለኛ ርቀት ተወዳዳሪነቱ የሚታወቀው ኢትዮጵያዊው ዳዊት ወልዴ በረጅም ርቀት ሯጭነት ከፍ ያለ ልምድና ስኬት ካላቸው...