በዴንማርክ ኮፐንሀገን በተከናወነው የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ላይ ተሳታፊ የነበሩት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ያስመዘገቡት ውጤት ካለፈው ዓመት ያልተሻለ እና በኬንያውያን የበላይነት የተጠናቀቀ ሆኗል፡፡ ኢትዮጵያ በቡድን በሴቶች...
በመጪው ዕሁድ ዊንድሆክ ላይ ከናሚቢያ እንዲሁም ከሳምንት በኋላ አዲስ አበባ ላይ ከካሜሩን አቻዎቹ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ስዩም ከበደ...
ቡድኑ ባረፈበት ብሔራዊ ሆቴል ትላንት የመሸኛ የእራት ግብዣ ተደርጎለታል ቅዳሜ በዴንማርክ ኮፐንሀገን በሚካሄደው የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ምሽት...
በዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር የወርቅ ደረጃ ከተሰጣቸው ውድድሮች አንዱ የሆነው የሮም ማራቶን ትላንት ለ20ኛ ግዜ የተከናወነው በዝናብና ንፋስ በታጀበ አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ውስጥ ሲሆን...
የውድድር መርሀግብሩ ግራ በሚያጋባ መልኩ እየተቀያየረ እስካሁን የውድድር ዓመቱን አጋማሽ ጨዋታዎች ማጠናቀቅ ያልተቻለበት የ2006ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቀደም ብሎ በወጣላቸው ፕሮግራም ሳይካሄዱ የቀሩ ተስተካካይ ጨዋታዎችን በማስተናገድ...
በመጪው ሳምንት ቅዳሜ (መጋቢት 20-2006) በዴንማርክ ዋና ከተማ ኮፐንሀገን አስተናጋጅነት የሚደረገው 20ኛው የIAAF/AL-Bank የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም ብርቱ ተፎካካከሪ ሆነው እንደሚቀርቡ የሚጠበቁበት ትልቅ ውድድር...
ደጀን ገብረመስቀል የፊታችን መጋቢት 21-2006 በአሜሪካ ካርልስባድ የሚደረገውን የ5 ኪ.ሜ. ውድድር በተከታታይ ለአራተኛ ግዜ በማሸነፍ አዲስ ታሪክ ለማፃፍ እንደሚሞክር ተናግሯል፡፡ በ2012ቱ የለንደን ኦሊምፒክ የ5000 ሜ....
በ2015 ሴኔጋል ለምታስተናግደው ከ20 ዓመት በታች የወንዶች አፍሪካ ዋንጫ ውድድር ለማለፍ የሚደረጉት የማጣሪያ ጨዋታዎች ከዚህ ወር መጨረሻ አንስቶ መከናወን ይጀምራሉ፡፡ ከረጅም ግዜ በኋላ በዚህ ውድድር ማጣሪያ...
በኡጋንዳ ካምፓላ በተከናወነው 3ኛው የአፍሪካ አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ኬንያ በውድድሩ ላይ የቀረቡትን ሁሉንም የወርቅ ሜዳልያዎች ጠራርጋ በመውሰድ ባለፉት ሁለት ውድድሮች ላይ የነበራትን የበላይነት አስጠብቃለች፡፡ ኢትዮጵያ በወጣት...
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በሒልተን ሆቴል ባዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ የፊታችን ሚያዝያ 5 እና ሰኔ 8/2006 እንዲሁም መስከረም 4/2007 የሚካሄዱት የ7ኪ.ሜ. የኮካ ኮላ የጎዳና ላይ ተከታታይ ሩጫዎች ምዝገባ...
የፊታችን ዕሁድ መጋቢት ፯፡፪፻፮ በኡጋንዳ ካምፓላ በሚከናወነው ፫ኛው የአፍሪካ አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ትላንት ማምሻውን ውዽሩ ወደሚካሄድበት ስፍራ ያቀና ሲሆን ቡድኑ ጉዞውን ከማድረጉ...
በፖላንድ ሶፖት በተካሄደው 15ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ተካፍሎ 2 ወርቅ፣ 2 ብር እና 1 ነሐስ ሜዳልያዎችን በማሸነፍ ከዓለም ሶስተኛ ከአፍሪካ አንደኛ የወጣው የኢትዮጵያ...
በአትሌቲክስ ስፖርት ዙሪያ የኢሜይል መረጃ ከምለዋወጣቸው አካላት አንዱ የሆነው EME NEWS ዛሬ ማለዳ ላይ ካደረሰኝ ዜናዎች አንዱ ውጤታማዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት መሰረት ደፋር በእርግዝና ምክንያት የ2014 የውድድር...
በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ዛሬ ምሳ ሰዓት ላይ የሚጀመረው 15ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከመጀመሩ አንድ ቀን ቀደም ብሎ በተዘጋጀው የቅድመ ውድድር ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ከተጋበዙት...
በብዙአየሁ ዋጋው ከ33 ቀናት በኋላ በዴንማርክ ኮፐንሀገን በሚካሄደው የዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር (IAAF) የዓለም የግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን የሚወክሉትን አትሌቶች ለመለየት የሚያገለግለው 8ኛው...
በብዙአየሁ ዋጋው መነሻውን በአዲስ አበባ በስተምስራቅ በሚገኙት የሲኤምሲ ቤቶች በር ላይ መጨረሻውን ደግሞ ከሲኤምሲ አደባባይ ወደ ሰሚት ለስላሳ ፋብሪካ በሚወስደው መንገድ የሰንሻይን ሪል ስቴት አካባቢ አድርጎ...
ገነት ያለው የኦቡዱ ኢንተርናሽናል የተራራ ላይ ሩጫ አሸናፊ ሆነች አምስተኛው የአፍሪካ የተራራ ላይ ሩጫ ውድድር ባለፈው ቅዳሜ ከናይጄሪያው ኦቡዱ ኢንተርናሽናል የተራራ ላይ ሩጫ ጋር በጥምረት...
By Bizuayehu Wagaw from Monaco የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ለ2014 የዓለም ዋንጫ ለማለፍ በናይጄሪያ ካላበር ወሳኝ ፍልሚያ የሚያደርግበት ዕለት በሁለቱም ፆታዎች የ2013 የዓለም ኮከብ...