ትላንት ምሽት በኖርዌይ ኦስሎ በተከናወነው የዳይመንድ ሊግ 5000 ሜ. ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶችም በሴቶችም ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ያሉትን ደረጃዎች በመቆጣጠር አሸንፈዋል፡፡ በዝናባማ የአየር ሁኔታ ውስጥ በተካሄደው...
ከመጋቢት19-24/2014 ዓ.ም በሐዋሳ አለም አቀፍ ስቴድዮም የተደረገው 51ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከሞላ ጎደል ስኬታማ በሚባል ሁኔታ ተጠናቋል፡፡ ከአምስት አመት በኋላ በድጋሚ በአካል በመገኘት ስለተከታተልኩት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ...
በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ በወረቀት ደረጃ ከውድድሩ መጀመር በፊት ቡድኑ ባመዛኙ በጥሩ ብቃት ላይ የሚገኙ ወጣት አትሌቶችን ስላካተተ ቢያንስ የለመድናቸውን ሁለት ወይም ሶስት የወርቅ ሜዳልያ ድሎች እንደማያሳጣን...
በቶኪዮ ኦሊምፒክ የመጀመሪያዎቹ ሁለት ቀናት የኢትዮጵያ አትሌቶች የተሳተፉባቸው የወንዶች 3000 ሜትር መሰናክል፣ 800 ሜትር በሁለቱም ፆታዎች፣ እንዲሁም የሴቶች 5000 ሜትር ማጣሪያዎች ሌላኛዎቹ የኢትዮጵያውያን የትኩረት ማዕከል የነበሩ...
በቶኪዮ ኦሊምፒክ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአትሌቲክስ ውድድር በተጀመረ በሁለተኛው ቀን በወንዶች አስር ሺህ ሜትር ኢትዮጵያውያንን እጅግ ያስደስተው ድል በወጣቱ ሰለሞን ባረጋ አማካይነት ተመዝግቧል፡፡ በ1980 ሞስኮ ላይ...
በፖላንዷ ግድኒያ ከተማ አስተናጋጅነት በተከናወነው 24ኛው የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና የተናጠል ፉክክሩ በኬንያዊቷ ፔሬስ ጄፕቺርቺር እና በኡጋንዳዊው ጃኮብ ኪፕሊሞ የበላይነት ሲጠናቀቅ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተናጠል ሁለት የነሐስ...
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከምስራቅ አፍሪካ አቻዎቻቸው ጋር ለአሸናፊነት ይፎካከራሉ በባልቲክ ባሕር ዳርቻ የምትገኘው ትንሿ የፖላንድ ወደብ ከተማ ግድኒያ በሀገራት መካከል የሚካሄድ የዓመቱ ብቸኛ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድር...
በ5000 ሜትር የአሸናፊነት ክብሩን አስጠብቆ ማቆየት የቻለ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ በ17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የአራተኛ ቀን ውሎ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ከፍተኛ ተጠባቂነት በነበረው የወንዶች 5000 ሜትር የፍፃሜ ውድድር...
ዓርብ መስከረም 16 በተጀመረው 17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሁለተኛ ቀን ውሎ ለተሰንበት ግደይ በ10000 ሜትር ፍፃሜ ሁለተኛ ሆና በማጠናቀቅ የመጀመሪያውን የሜዳልያ ድል ለሀገሯ አስገኝታለች፡፡ ከሁለት ዓመተ...
አልማዝ አያና ለሁለት ዓመት ያህል ወደራቀችው የትራክ ውድድር ተመልሳለች ትላንት ከሰዓት በስታንፎርድ ካሊፎርኒያ በተካሄደው የዩጂን ዳይመንድ ሊግ ኢትዮጵያዊቷ ለተሰንበት ግደይ በሴቶች 3000ሜ. የአፍሪካ እና የኢትዮጵያን ሪኮርድ...
ገንዘቤ ዲባበም በሴቶች 1500ሜ. በዚህ ዓመት ለሶስተኛ ግዜ የወቅቱን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፋለች የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ ዳይመንድ ሊግ የዘንድሮው ውድደር ዓመት ስድስተኛ መዳረሻ በሆነችው የሞሮኮዋ ራባት ከተማ ትላንት...
ኢትዮጵያ በዓለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለመጀመሪያ ግዜ ስትሳተፍ በማራቶን ብቸኛውን የብር ሜዳልያ ያስገኘው አትሌት ከበደ ባልቻ ባጋጠመው የጤንነት እክል ላለፉት ጥቂት ወራት በካናዳ ስካርብሮው ጀነራል ሆስፒታል...
በዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር የበላይ ተቆጣጣሪነት ዘንድሮ ለዘጠነኛ ግዜ የሚካሄደው የዳይመንድ ሊግ ፉክክር ዛሬ ምሽት በኳታር ዶሀ ይጀመራል፡፡ በዶሀው ኳታር ስፖርትስ ክለብ ስታድየም አስተናጋጅነት በሚካሄደው...
ኬንያዊው ጂኦፍሬይ ካምዎሮር በወንዶቹ ፉክክር በተከታታይ ለ3ኛ ግዜ ሻምፒዮን ሆኗል ኢትዮጵያ ለውድድሩ ከተዘጋጁት 4 የወርቅ ሜዳልያዎች 3ቱን በማሸነፍ የአጠቃላይ የበላይነቱን ወስዳለች በስፔን ቫሌንሺያ በተከናወነው 23ኛው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ/ትሪኒዳድ...
በአለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር የበላይ ተቆጣጣሪነት እና በስፔኗ ምስራቃዊ የባሕር ዳርቻ ከተማ ቫሌንሲያ አስተናጋጅነት ዘንድሮ ለ23ኛ ግዜ የሚካሄደው የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና የተለመደውን የምስራቅ አፍሪካ...
የገንዘቤ ዲባባ ድርብ ድል በዓለም እና በኢትዮጵያ አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ውድድሮች ታሪክ አዲስ የስኬት ሪኮርዶችን አስጨብጧታል ዮሚፍ ቀጄልቻ የ3000ሜ. የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮንነት ክብሩን ማስጠበቅ ችሏል...
17ኛው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ትላንት ምሽት በበርሚንግሀም ሲጀመር ኢትዮጵያ በሴቶች 3000ሜ. በገንዘቤ ዲባባ አማካይነት የወርቅ ሜዳልያ ድልን ተጎናፅፋለች፡፡ በሁለቱም ፆታዎች የከፍታ ዝላይ እና የሴቶች...
ኢትዮጵያ በአራት ሴቶች እና አምስት ወንድ አትሌቶች ትወከላለች ከዛሬ ምሽት ጀምሮ ለቀጣዮቹ አራት ቀናት የእንግሊዟን በርሚንግሀም ከተማ የዓለም አትሌቲክስ ስፖርት አፍቃሪያን የትኩረት ማዕከል በሚያደርጋት 17ኛው...
በምድረ ሕንድ የተመዘገበ ብቸኛው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ የወርቅ ደረጃ ያለው የጎዳና ላይ ውድድር የሆነው የኤርቴል ዴሊሂ ግማሽ ማራቶን የፊታችን ሕዳር 10/2010 ዓ.ም. ለ13ኛ ግዜ ሲከናወን የ10 ሺህ ሜትር...
ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር በመጪው ህዳር ወር አጋማሽ ላይ የመጨረሻ አሸናፊዎቹ ተለይተው ለሚታወቁበት የ2017 የዓመቱ ምርጥ አትሌቶች ምርጫ በሁለቱም ፆታዎች የመጨረሻዎቹን አስር ዕጩዎች ይፋ ሲያደርግ...