የእኔና አየርመንገዳችን ክርክር – የኢ-ፍትሓዊነት ማሳያ?! በአቤል ዋበላ ያኔ ይደብረኝ ነበር፡፡ መሥሪያ ቤቱ ይደብረኛል፡፡ አለቆቼ ይደብሩኛል፤ የሚጠገ’ኑት አውሮጵላኖች ሽታ ይደብረኛል፡፡ አቧራ የጠገቡት የጥገና መሳሪያዎቼ ይደብሩኛል፡፡ ለምን...
ዛሬ በጊዜ ቀጠሮው መሰረት ፍርድ ቤት ቀርበው የተነበሩ ስድስቱ ታሳሪዎች ላይ ሁሉም የ28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆባቸው ፍርድ ቤቱ ፈቅዷል፡። ፓሊስ ለምርመራ ጊዜ ይሰጠኝ ሲል ጠበቆቹ...
እስረኞች፤ ድብደባና ግርፋት ደርሶብናል አሉ ከአለማቀፍ የመብት ተሟጋች ተቋም ጋር በገንዘብና በሃሳብ ተደራጅተው በኢንተርኔት አገሪቱን ለማሸበር አሲረዋል በሚል የታሰሩት 9 ጋዜጠኞችና የ“ዞን 9” ፀሐፊዎች ላይ ምርመራ...
የዞን 9 አባላት የፍርድ ቤት ውሎ ሦስቱ የዞን 9 አባላትና ሶስቱ ሌሎች ጋዜጠኞች ዛሬ ሚያዝያ 29 2006 አም ፍርድ ቤት ቀርበዋል፡፡ የዛሬው የፍርድ ቤት ውሎ በዝግ...
May 03, 2014 | Written by አበባየሁ ገበያው እና አለማየሁ አንበሴ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ጋዜጠኞችና የድረገፅ ፀሃፊዎች (ጦማሪዎች) በአንድ ጊዜ ተይዘው ለእስር ሲዳረጉ የአሁኑ የመጀመሪያው ነው፡፡...
APRIL 28, 2014 | BY EVA GALPERIN Six Ethiopian bloggers, all members of the Zone Nine bloggers’ collective, were arrested this weekend. Befekadu Hailu, Atnaf Berahane, Natnael...
BY AARON MAASHO ADDIS ABABA Mon Apr 28, 2014 (Reuters) – Ethiopia has charged six bloggers and three journalists with attempting to incite violence, their supporters...
ዛሬ አርብ ሚያዝያ 17 ቀን 2006 አመሻሹ ላይ 11፡20 ገደማ ስድስት የዞን ዘጠኝ ጦማርያን አባላት ናትናኤል ፈለቀ፣ በፍቃዱ ሀይሉ፣ አጥናፍ ብረሀነ፣ ማህሌት ፋንታሁን፣ ዘላለም ክብረት...