የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን የሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ አቻውን በደርሶ መልስ 3ለ1 ከረታ እና በቀጣይ ከኮንጎ ብራዛቪል ጋር መገናኘቱን ካረጋገጠ በኋላ የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ዮሐንስ...
በ2018 በሩሲያ ለሚካሄደው ዓለም ዋንጫ በቅድመ-ማጣሪያው ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔን የገጠመው የኢትዮጵያ የወንዶች ብሔራዊ ቡድን በደርሶ መልስ ፍልሚያው ድል በማድረግ ለቀጣዩ የማጣሪያ ጨዋታ ማለፉን አረጋግጧል፡፡ ቀጣዩ...