ዋልያዎቹ ዲ.ሪ.ኮንጎን በመግጠም የቻን ውድድራቸውን ይጀምራሉ በሀገር ውስጥ ሊጎች በሚጫወቱ ተጨዋቾች በሚዋቀሩ ቡድኖች የሚደረገው የቻን ውድድር ከጃኑዋሪ 16 እስከ ፌብሩዋሪ 7፣ 2016 በርዋንዳ ይካሄዳል፡፡ በዚህ መሰረት...
ዋልያዎቹ በመጠኑ የተሻለ ተንቀሳቅሰዋል አሰልጣኝ ዮሐንስ ያሰቡትን እንዳሳኩ ተናግረዋል ሱዳን በአሳዛኝ መንገድ ተሰናብታለች በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች ስታዲየሞች ሲካሄድ የሰነበተው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ሀገራት ዓመታዊ የእግር...
የአዘጋጇ አቋም አሁንም ደጋፊዎችን አላስደሰተም የውድድሩ ንጉስ ሳትቸገር አልፋለች የውድድሩ ባለክብር በግዜ ተሰናብታለች አዲስ አበባ ስታዲየም በተመልካች እጥረት ተመትቷል የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ሀገራት ዓመታዊ የእግር...
የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ በኮንጎ ብራዛቪል ብሔራዊ ቡድን በሜዳው 4ለ3 ውጤት ከተረታ እና የማለፍ እድሉ ስጋት ውስጥ ከገባ በኋላ የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ...
በሩሲያ ለሚካሄደው የ2018ቱ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የኮንጎ ብራዛቪል አቻውን አስተናግዶ ሽንፈት አጋጥሞታል፡፡ ቀጣዩ ዘገባ የአዲስ አበባ ስታዲየሙን ጨዋታ ለመቃኘት ይሞክራል፡፡ ባለሜዳዎቹ ዋልያዎቹ በቅድመ-ማጣሪያው...
በ2018 በሩሲያ ለሚካሄደው የዓለም ዋንጫ፣ የአፍሪካ ዞን የማጣሪያ ጨዋታዎች መደረግ ጀምረዋል፡፡ በቅድመ-ማጣሪያው የሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ አቻውን በድምር 3ለ1 ውጤት የረታው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም ወደ መጨረሻው...
በ2018 በሩሲያ ለሚካሄደው ዓለም ዋንጫ በቅድመ-ማጣሪያው ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔን የገጠመው የኢትዮጵያ የወንዶች ብሔራዊ ቡድን በደርሶ መልስ ፍልሚያው ድል በማድረግ ለቀጣዩ የማጣሪያ ጨዋታ ማለፉን አረጋግጧል፡፡ ቀጣዩ...
በወቅታዊ የፊፋ ወርሀዊ ደካማ ደረጃው ምክንያት የሩሲያውን ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከቅድመ-ማጣሪያው ለመጀመር የተገደደው የኢትዮጵያ የወንዶች ብሔራዊ ቡድን ነገ ሐሙስ እና እሁድ ከሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ ጋር...
ከወራት በኋላ በሩዋንዳ በሚካሄደው በሀገር ውስጥ ሊግ የሚጫወቱ ተጨዋቾችን ብቻ በሚያሳትፈው የቻን ውድድር ላይ ለመቅረብ የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታውን ከኬኒያ ብሔራዊ ቡድን ጋር እንዲያደርግ የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ...
ላለፉት አስርተ ዓመታት በቋሚነት በአዲስ አበባ ጨዋታዎቹን ሲያደርግ የኖረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአንድ ሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ከመዲናይቱ ውጪ በባህር ዳር ከተማ ጨዋታ ሊያደርግ ተቃርቧል፡፡ ቀጣዩ...
በጋቦን ለሚዘጋጀው 31ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የአህጉሪቱ ሀገራት በ13 ምድቦች ተከፍለው የሚያደርጉት የማጣሪያ ዘመቻ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ተጀምሯል፡፡ በዚህ ሳምንት ከተደረጉት ጨዋታዎች መካከልም በምድብ አስር የተደለደለው...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2017 በጋቦን በሚካሄደው 31ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ ለመሆን እሁድ በ10 ሰዓት የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ ቀጣዩ ፅሁፍ ዋልያዎቹ በአዲሱ የባህር ዳር ስታዲየም...
በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመራው አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2017ቱ የአፍሪካ ዋንጫ እና ለ2016ቱ የቻን ውድድር ላይ ለመገኘት ለሚያደርጋቸው የማጣሪያ ጨዋታዎች ዝግጅቱን ከጀመረ ቀናት ተቆጥረዋል፡፡ በዋልያዎቹ አለቅነታቸው...
“ከ12ኛ ክፍል በላይ የተማሩ አሰልጣኞች በሌሉበት ሀገር ዮሐንስን ማግኘት ታላቅ ዕድል ነው” “የአራት አህጉራት ሰርቲፊኬቶች አሉኝ፤ 20 ዓመት አሰልጥኛለሁ፤ አብረውኝ የተማሩ አሰልጣኞች አሁን ትልቅ ደረጃ...
በቅርብ ዓመታት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ የማሪያኖ ባሬቶን ያህል የግራ እና ቀኝ ፅንፍ አስይዞ ያወዛገበ፣ ያከራከረ እና ያነጋገረ ግለሰብ ስለመኖሩ ያጠራጥራል፡፡ ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ከ12 ወራት በፊት...
ደካማው የማጣሪያው ጉዟችን ተጠናቋል ከጳጉሜን ጀምሮ ላለፉት ጥቂት ወራት በጥድፊያ ሲካሄድ የከረመው የ2015 የኢኳቶሪያል ጊኒ አፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጉዞ ትናንት ምሽት ተጠናቋል፤ አላፊዎቹ እና ወዳቂዎቹም ታውቀዋል፡፡...
የመጨረሻው እድላችንን ለመሞከር ተቃርበናል በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በቅርብ ዓመታት ጥቂት በጭንቀት የተሞሉ፣ እጅግ አጓጊ እና በመጨረሻ ህዝቡን ሁሉ በደስታ ያሳበዱ ቀናት ነበሩ፡፡ በሚያዝያ 1993 በአፍሪካ...
“የማይቻለው” ተልዕኮ አልተሳካም ትናንት ወደ ማምሻው ገደማ ማላዊ ማሊን በሜዳዋ አስተናግዳ 2ለ0 ማሸነፏ ሲታወቅ ለብሔራዊ ቡድናችን የተሻሉ እድሎች እንደተፈጠሩ ታስቦ የምሽቱ የአልጄሪያና የዋሊያዎቹ ጨዋታ በኢትዮጵያዊያን ዘንድ...
ዋሊያዎቹ ለሞት-ሽረቱ ፍልሚያ አልጄሪያ ደርሰዋል በ2015ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመገኘት የማጣሪያ ጨዋታዎቹን በማድረግ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አነስተኛ የማለፍ እድልን ይዞ የወቅቱን የአህጉራችንን ኃያል አልጄሪያ...
የዋሊያ አሰልጣኝ ማሪያኖ ባሬቶ ሶስት ተጫዋቾችን ቀነሱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከአዲስ አበባ ወደ አልጀርስ ዛሬ ሃሙስ ማታ በሯል:: ቡድኑ በአልጀርስ ሸራተን ለሶስት ቀን የሚቆይ መሆንም ታውቋል::...