Articles9 years ago
በታላላቅ ኮከቦች የተሞላውና ከፍተኛ ትኩረትን የሳበው የ2014 ለንደን ማራቶን ውድድር ከሰአታት በኋላ ይካሄዳል
በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የአትሌቲክስ ስፖርት አፍቃሪያን በጉጉት የሚጠብቁት 33ኛው የለንደን ማራቶን ከሰአታት በኋላ ዕለት የሚከናወን ሲሆን ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም በሁለቱም ፆታዎች ለአሸናፊነቱ እንደሚፎካከሩ ተናግረዋል፡፡ የዘንድሮው የለንደን ማራቶን ተጠባቂነት ከፍ...