በግሬት ማንቸስተር ራን ኬንያውያን የበላይ ሆነዋል በትላንትናው ዕለት በእንግሊዝ ማንቸስተር በተካሄደው ሞሪሰን ግሬት ማንቸስተር ራን የ10 ኪ.ሜ. የጎዳና ላይ ውድድር ኬንያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታዎች የበላይነቱን የወሰዱ...
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ ሼር ካምፓኒ ጋር በመተባበር በአዲስ መልክ የሚያካሂዱትን የዳሳኒ የጎዳና ላይ ሩጫን አስመልክቶ በትላንትናው ዕለት በካፒታል ሆቴል በተዘጋጀው የመክፈቻ ስነስርዓት ውድድሩ...
ባለፈው ቅዳሜ በቻይና ጉያንግ በተካሄደው 41ኛው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ላይ 5 የወርቅ 3 የብር እና 3 የነሐስ በድምሩ 11 ሜዳልያዎችን በመውሰድ ውድድሩን በበላይነት ያጠናቀቀው...
ብርሀኑ አሸናፊ የሆነበት 35ኛው ቫተንሀፍ በርሊን ግማሽ ማራቶን እሁድ መጋቢት 20/2007 በተካሄደው 35ኛው የበርሊን ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው ብርሀኑ ለገሰ ተጠባቂዎቹን ኬንያውያን በመቅደም አሸናፊ ለመሆን በቅቷል፡፡...
በዩናይትድ ስቴትስ ካርልስባድ በተካሄደው የ5 ኪሜ. የጎዳና ውድድር የመጀመሪያ የጎዳና ላይ ተሳትፎዋን ያደረገችው ገንዘቤ ዲባባ ውድድሩን 14፡48 በሆነ የዓለም ሁለተኛ ፈጣን ሰዓት አሸናፊ በመሆን ጨርሳለች፡፡ የ24...
ጉተኒ ሾኔ ያሸነፈችበት 71ኛው የሴኡል ኢንተርናሽናል ማራቶን በ71ኛው ሴኡል ኢንተርናሽናል ማራቶን የሴቶቹን ፉክክር ኢትዮጵያዊቷ ጉተኒ ሾኔ እንደተጠበቀችው በ2 ሰዓት ከ23 ደቂቃ ከ32 ሰከንድ በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ፤ ኪም...
ደጀን ገብረመስቀል በቦስተን የጎዳና ላይ 5 ኪ.ሜ ሩጫ የውድድሩን ሪኮርድ በመስበር ጭምር አሸነፈ ኢትዮጵያዊው ደጀን ገብረመስቀል ከሰዓታት በፊት በቦስተን አትሌቲክ ማሕበር አዘጋጅነት የተካሄደውን የ2014 የ5 ኪሎ...