አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 15 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ራሱን የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ትህዴን ወይም ዴምህት ብሎ ለሚጠራው ቡድን...
ከብሔራዊ የመረጃና የደህንነት አገልግሎት እና ከፌዴራል ፖሊስ የጋራ ፀረ ሽብር ግብር ሀይል የተሰጠ መግለጫ ለበርካታ አመታት በኤርትራ መንግስት አማካይነት ሲደራጅ የነበረ የጥፋት ሀይል ብሔራዊ የመረጃና የደህንነት...