በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ዞን የምትገኘው ማይጨው ከተማ የጥምቀት በዓልን ለማክበር ሽር ጉድ ማለት ከጀመረች ሰነባብታለች፡፡ በዓሉ በመላው ትግራይ ክልል ቢከበርም፣ የማይጨው ከተማ ልዩ ድባብ...
ዛሬ አዲስ አበባ በጥምቀት በዓል ላይ ከፖሊሶች ጋር በተፈጠረ ግጭት በርካታ የተጎዱ ሲሆን፥ የአንድ ሰው ህይወት አልፏል። በግጭቱ ወቅት የፌዴራል ፖሊሶች ወጣቶችን በጭካኔ ግንባራቻው እስኪተረተር ሲደበድቧቸውና...