“በ1980ዎቹ መጀመሪያ ጊዮርጊስ የዜማ መጠሪያው ‹‹ ሳንጆርጅ አንበሳ›› የሚል ሲሆን መቻል ደግሞ መሪ ዜማ መጠሪያው ‹‹ነመኛታ›› የሚል ነበር፡፡ መቻል ሲጫወት ከውጪ ያለ ተመልካች በዝማሬያቸው ውጤቱን መለየት...
ከኦሎምፒክ እና አለም ሻምፕዮኖች መልስ የድል ዜማዎች የተለመዱ ናቸዉ፤እግር ኳሱ ግን በብሶት ዜማዎች ሲታሽ ቆይቶ አሁን ቀን ወጥቶለታል፤መስፍን የተባለ ዘፋኝ “መቼ ይሆን…”በሚለዉ ዘፈኑ የብሶቱን ጣሪያ ነክቶታል፤”ይድነቃቸዉ...
የመልሱ ጨዋታ እንደመጀመሪያዉ በሞቅታ ባይጠበቀም በመንታ ስሜቶች መሀል ቀኑ እየተቆጠረ ነዉ፤”ካላባር “ የናይጄሪያ የመጀመሪያዋ ዋና ከተማ ሆና አገልግላለች፤ኢሙኪ የተባሉት ሰዉ ደግሞ ላለፉት 7 አመታት ከተማዋን በሀገረ...
ይሄ ቲዉተር አዳዲስ ነገሮች እያሰማን ውልዋል፤ጆርጂዮ ቼሊኒ ቅልጥም ሰባሪ ተካላካይ ነዉ፤የጣሊያን ቡድን እና ጁቬንተስ ተከላካዩ በቲዉተር ገጹ ስለ አዳነ ግርማ በጣሊያንኛ ከተበ..”አዳነ ግርማ የሚባል ወንድሜን አገኘሁት...
ዛሬ ምሽት የደቡብ ስፖርት ኮሚሽን በዋልያዉ ተሳታፊ የነበሩ የክልሉ ተጫዋቾችን ዉለታ በማሰብ የብር ስጦታ አበርክትዋል፤አዳነ ግርማ….በሀይሉ አሰፋ…..ደጉ ደበበ ከነ ባለቤቱ….አበባዉ ቡታቆ…ገብረሚካኤል ያእቆብን ጨምሮ 10 ተጫዋቾች ተሸልመዋል፤ሽመልስ...
አኝህ ሰዉ በብዙ ነገር ይለያሉ፤ጊታር ይዘዉ ሲዘፍኑ አይቼ ገርሞኛል፤ደቡብ አፍሪካ ላይ ቡድኑ በናይጄሪያ 2-0 ተሸንፎ ከዉድድሩ ሲወጣ ስልክ ደዉለዉ ከ40 ደቂቃ በላይ እኔና ተጫዋቾቹን ሲያናግሩ ከምርም...
አዲስ አበባ ዛሬ ጻጥ ረጭ ብላ ዉላለች፤ትላንት የቡድኑን ማልያ ያለበሰ ሰዉ ትራፊክ አልያም ፖሊስ ብቻ ነበር፤ዛሬ ግን አንዳንዶች ብቻ ነበሩ መለያዉን የለበሱት..ስሜቶቹ ተንፈስ ያሉ ይመስላል፤ ትላንት...
በአሁኑ ደቂቃ ብዙ ስልኮችን እያስተናገድኩ ነዉ፤ከስልኮቹ ዳዋዮች ጀርባ ደሞ ብዙ ጭፋራዎች አሉ፤መላዉ ኢትዮጲያ በደስታ ሲቃ አስፋልት ላይ ወጥቶ እየጨፈረ ነዉ፤የትላንቱ የሳላሀዲን ጎል ጸደቀ!!ፊፋም ነገሩን ተቀበለ..ጨዋታዎ 2-2...
አረንጓዴ ዋልያ… እንሆ ቀኑ ደርስዋል፤ዛሬ ቀኑ ራሱ የሚያልፍ አይመስልም፤የህዝቡ ስሜት ተሰቅሎ ተሰቅሎ ላመዉረድ ያለተዘጋጀበት ሁኔታ ነዉ ያለዉ ሎ!!!በዋልያዉ ዙሪያ ትላንት ምሽቱን አንድ ያልተሰማ አዲስ ዜና ብቅ...
ቀደም ብዮ የማሪዋና ምስል ስላለዉ የኢትዮጲያ ቡድን አርማ ነግሬያችሁ ነበር፤አዲስ አበባ የሚገኙ ሬድዮዎች ሳይቀሩ ይህንን ነገር አወገዙ፤በነገራችን ላይ ከ2ት ሳምንት በፊት ይህንን ነገር አስተዉሎ የነገረኝ ባልደረባዮ...
ዋልያዉ ዛሬ የትሬኒንግ ሰአቱን ቀይርዋል፤ጥዋት ላይ መግለጫ ስለነበር ነዉ ፕሮግራሙ የተለወጠዉ፤አሰልጣኙ ሰዉነት ቢሻዉና አምበሉ ደጉ ደበበ ነበሩ የተናገሩት…እንደተለመደዉ እንዴት እንደሚጫወቱ አሰልጣኙ ግልጽ አላደረጉም፤ለማሸነፍ ነዉ የምንገባዉ ግን...