23ኛ ሳምንቱን ባካሄደው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የራሱን ድል እና የሰሞኑን የተለመደ የሲዳማ ቡና ነጥብ መጣል ተከትሎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ዋንጫው ሲቃረብ ሲዳማ ቡና ከዋንጫ ፉክክሩ...
የውድድር መርሀግብሩ ግራ በሚያጋባ መልኩ እየተቀያየረ እስካሁን የውድድር ዓመቱን አጋማሽ ጨዋታዎች ማጠናቀቅ ያልተቻለበት የ2006ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቀደም ብሎ በወጣላቸው ፕሮግራም ሳይካሄዱ የቀሩ ተስተካካይ ጨዋታዎችን በማስተናገድ...