ከካላባሩ ጨዋታ በሁዋላ ምሽቱን እንዲሁም በነጋታዉ ቁርስ ላይ ግጭት የፈጠሩት የዋልያዉ ተጫዋቾች ሲሳይ ባንጫና አበባዉ ቡታቆ የገንዘብ ቅጥት ከፌዴሬሽኑ ተጥሎባቸዋል፡፡በቅጣት ደብዳቤዉ ላይ እንደሰፈረዉ ሲሳይ ባንጫ ጥፋተኛ...
ሰዉነት ቢሻዉ የጊኒን ብሂራዊ ቡድን ለማሰልጠን ጠየቁ!!!ማርኮ ሲሞኒም ይገኝበታል!! የዚህ ዜና ምንጭ የጊኒ አግር ኳስ ድረ-ገጽ ነዉ፡፡ሚሼል ዶሲየን የቀድሞዉን የጊኒን አሰልጣኝ ለመተካት ፌዴሬሽኑ ማስታወቂያ አዉጥትዋል፡፡በዚህም...
ዋልያ ከናይጄሪያ ሊጫወት ነዉ፡፡በአንድ አመት ለ4ተኛ ጊዜ!!! ናይጄሪያ ጥሪ አቅርባለች፡፡ከቻን ዉድድር በፊት እንጋጠም ብላለች ዋልያን…ለቻን ዉድድር ይረዳን ዘንድ ለእናንተም ለኛም ይረዳናልና ወደ አቡጃ ኑና እንጫወት ብለዋል...
የፕሪሚየር ሊግ ክለብ አሰልጣኞች 90 ከመቶ የጨዋታ ቀን ሜዳ ላይ ሲያሰለጥኑ ነዉ 90ደቂቃ የሚጨርሱት”…ያዘዉ..በለዉ..አቀብለዉ…አሁን ንጠቀዉ…”የሚሉት ቃላት በየደቂቃዉ ይሰማሉ፡፡በተለይ ተጫዋቾቹ ከአሰልጣኞች አጠገብ ከተጫወቱማ አለቀላቸዉ..እነሱ ያሰቡትን ሳይሆን አሰልጣኞች...
የሀረር ቢራ ተጫዋቾች አድማ መተዋል፡፡ቅራኔያቸዉ ከቡድኑ አመራር ጋር ነዉ፡፡ቡድን መሪ ሁኖ የሚሰራዉ አቶ አምዴ በኩር ነዉ፡፡የቡድኑ ስራ አስኪያጅም ነዉ፡፡ከሱ በላይ ደግሞ አቶ ታደለ የሀረር ቢራ የድርጅቱ...
የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ቅዳሜ ሲጀመር አዳማ ከነማ አንድ ዶክተር በአጥቂነት ያሰልፋል፡፡ የሴቶች ብሂራዊ ቡድን በ1990 መጀመሪያ እንደገና ሲጀመር ብሂራዊ ቡድኑ ዉስጥ ነበረች፡፡በአንድ አፍሪካ ዋንጫ እና አንድ...
ከአለም ኮከብ ጋር የተጫወተ ኢትዮጲያዊ ያቃሉ???ሰይፈ ዉብሸት ከዚዳን ጋር በስዊዘርላንድ በወዳጅነት ጨዋታ ተገናኝተዋል፡፡ዚዳን በማድሪድ መለያ ሰይፈ በስዊዘርላንድ ክለብ!!!ይህ ከሆነ 10 አመት አስቆጥርዋል፡፡አሁን ደግሞ ሌላኛዉ ኮከብ ፍራንክ...
ከግብ ጠባቂዎች ሲሳይ ባንጫ ከተከላካይ አበባዉ ቡታቆ በዲሲፕሊን ምክንያት ከምርጫዉ ተዘለዋል፡፡በካላባሩ ድብድብ ምክንያት… ከግብ ጠባቂዎች ባሳየዉ ብቃት የንግድ ባንኩ ዩሀንስ ሽኩር መዘለሉ አጠያያቂ ነዉ፡፡መከላከያ በሊጉ ጠንካራ...
ከነገ ወዲያ ቅዳሜ በፕሪሚየር ሊጉ በወንዶች አንድ ጨዋታ ብቻ ይደረጋል፡፡ሲዳማ ቡና በአዲስ አበባ ስታድየም ቅዱስ ጊዮርጊስን እንደሚያሸንፍ አሰልጣኙ ዘላለም(ሞሪንሆ) የቀድሞ ጨዋታዎችን ዋቢ በማድረግ ተናግርዋል፡፡ አሰልጣኙን ለማግኘት...
የአዲስ አበባ ስታድየሙ ጥቂት ሰዎች ብቻ ነበሩበት…ለሰርግ አልያም ለምርቃት ከታደመ ሰዉ በጥቂት ከፍ የሚል ሰዉ ብዛት ነበር፤ልብ በሉ..የፕሪሚየር ሊጉ ባለክብር ደደቢት ይጫወታል፤መብራት ሀይል የ2ጊዜ የፕሪሚየር ሊግ...
ኢትዮጲያ ቡና ነገ ከሲዳማ ቡና ጋር ነገ በ11 ሰአት ይጫወታል፤የነገዉ 5ተኛ ጨዋታዉ ነዉ፤ከ4ቱ 5 ነጥብ ብቻ ነዉ የያዘዉ..ከቡና እኩል 4ት ጨዋታ ካደረገዉ ጊዮርጊስ በ7ነጥብ ያንሳል፤ ነገ...
ከትላንተ ወዲያ ጎፋ ካምፕ አከባቢ ባለዉ የልምመድ ሜዳ አንድ ሰዉ ደብዳቤ ይዞ መጣ፤ ተጫዋቾቹ ገና መሀል በገባ እየሰሩ ነበር፤ ሰዉየዉ ወረቀቱን ለዋናዉ አሰልጣኝ ጆርዳን ስቶይኮቭ ሲሰጣቸዉ...
ከሱዳን ጋር የተደረገዉን ጨዋታ ለቻኑ ቀጣይ ዉድድር ሁነኛ ማወዳደሪያ ሊሆን ይችላል፤ዉጤቱን ተዉት…ዋልያዉ ለቻን ልምድ ለመዉሰድ እንደሄደ ተነግሮናል፤እናም በቻን— ከኮንጎ..ሊቢያ እና ጋና ጋር ሲጫወት በሱዳኑ ልምድ መሄዱ...
ወደ ኬንያ ስንሄድ ለቻን ዉድድር ልምድ ለመግኘት ነዉ ብለዉ ነበር አሰልጣኙ ሰዉነት …እስከሱዳኑ ጨዋታ ድረስ ተጫዋቾቻቸዉን ቀያይረዉ ሞክረዋል፤አንድ ያልተስተዋለዉ ነገር ግን ተጫዋቾቹ ቢቀያየሩም የዋልያዉ መገለጫ...
ኤልፓን በአሁኑ ሰአት ማየት በጣም ያሳዝናል፤ደጋፊዉ ተስፋ ቆርጦ ተመናምንዋል፤ቡድኑ ወዘናዉ ተገፎ የምእራብ አፍሪካ ቡድን ይመስላል፤አሰልጣኙ ራሱ የት አሰልጥነዉ እንደሚያቁ እንዴት ኤልፓን እንደተረከቡ የሚያብራራ የለም፤እነ አፈወርቅ...
ፕሪሚየር ሊጉ ከተጀመረ 6ት ሳምንት ብቻ አስቆጥርዋል፤የ1ኛዉ ዙር ግማሽ ማለት ነዉ፤መድን እና ዳሸን ያላቸዉ ነጥብ 2ት ብቻ ነዉ፤ጎል ደግሞ አላገቡም፤ አሰልጣኝ መኮንን ዳሸንን ከብሂራዊ ሊግ ይዞት...
ባለፈዉ ሳምንት ሶስታ (ሀትሪክ) ሰርቶ ነበር፤ቡድኑ 2-0 ተመርቶ 2 አቻ አስድርጎ ከዛም ማሸነፊያዋን ግብ አስቆጥሮ ነበር፤ዛሬ ደግሞ ቡድኑ 1-0 እየተመራ አቻ የሚያደርገዉን ግብ አስቆጥርዋል፤የዋዲ ዳግላዉ ሳላሀዲን...
ጨዋታዉ ከመጀመሩ በፊት አምበሎቹ ዳዊት እና አዳነ ..ግብ ጠባቂዎቹ ጀማል እና ሮበርት…ማንዴላ የአፍሪካ አባት የሚል ጽሁፍ ያለዉ ባነር ይዘዉ ገቡ፤ፊፋ በየአለሙ በሚደረግ ጨዋታ ለታላቁ ሰዉ...
ዛሬ 10 ሰአት ላይ ዋልያ ከሱዳን በሞምባሳ ይጫወታል፤ዋልያዉ እረፍት ሲወጣ 11 ሰአት ላይ ቡና ና ጊዮርጊስ ጨዋታቸዉን ያደርጋሉ፤ከነሱ በፊት መድን እና መካላከያ የሚያደርጉት ጨዋታም አሪፍ ነዉ፤መድን...
1976 ሁለቱ ቡድኖች የመጀመሪያ ጨዋታቸዉን አደረጉ፤ቡና የፋብሪካ ቡድን ነዉ፤ጊዮርጊስም በፋብሪካ ተጠቃሎ ፒልስነር ይባል ነበር፤ጨዋታዉ ሁለቱም ከ2ተኛ ዲቪዝዮን ወደ ዋናዉ ዲቪዝዮን አልፈዉ ለዋንጫ የሚደረግ ነበር፤ሚልዮን በቀለ (ሆዴ)...