በአዱኛ ሂርፓ ርቀት አንድ ፡ – የተጫዋች ምርጫ ሃገርን ወክለዉ ሜዳ ላይ የሚጫወቱ ተጫዋቾቻችንን ስናይ ከእኛ የተሻሉ እንደሆኑ እናምናለን ፡፡ ምናልባት ቅር ቢለን ሁለት ወይም ሦስት...
በ2017 በጋቦን ለሚካሄደው 31ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሲደረገ የቆየው የማጣሪያ ጉዞ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ይጠናቀቃል፡፡ በአፍሪካ ዋንጫው ላይ የሚሳተፉት ሀገራትም በጠቅላላ ተለይተው ይታወቃሉ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሌሎች...
በ2016 ዳይመንድ ሊግ የመጀመሪያ ፍፃሜ አሸናፊ የሆኑ 16 አትሌቶች ዙሪክ ላይ የዋንጫ ሽልማታቸውን ተረክበዋል ላለፉት አራት ወራት አራት ወራት ሲካሄድ የቆየው የ2016 ዓ.ም. የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ ዳይመንድ ሊግ...
በሪዮ ኦሎምፒክ በወንዶች ማራቶን ሁለተኛ ወጥቶ ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ ያስገኘው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ አገሩ ሲመለስ ምንም ችግር እንደማይገጥመው መንግስት አረጋገጠ። የኢፌዴሪ የመንግስት ኮሙዩኒኬሸን ጉዳዮች ፅህፈት...
አዲሱ ዓመት 2008 ሲጀምር የመከላከያ ዓመት መስሎ ነበር፡፡ ውድድሩ የ2007 ቢሆንም ለዚህ ዓመት በተሻገረው የጥሎ ማለፍ ውድድር ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ከነማን በመርታት ባለድል ሆኑ፤ እንደ...
‹‹ይህን ውድድር ለማዘጋጀት ከኢትዮጵያ የተሻለ ተመራጭ ስፍራ የለም›› ለጊዜው የስያሜ ስፖንሰር የለውም በሱፐር ስፖርት ይተላለፋል እንደሚሳተፉ ያረጋገጡት አምስት ሀገራት ብቻ ናቸው የኤርትራ ጉዳይ አልታወቀም ‹‹አሰልጣኝ ዮሐንስ...
በጊዜ ባለመጠናቀቁ ምክንያት ወደ አዲሱ ዓመት 2008 የተሻገረው የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች የጥሎ ማለፍ ውድድር የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ማክሰኞ ከቀትር በኋላ ተካሂደዋል፡፡ ቀጣዩ ፅሁፍ...
Each day during the IAAF World Championships, Beijing 2015, fans from around the world had the opportunity to vote for their favourite performances of the session...
ምናልባትም በኢትዮጵያ እግር ኳስ የረዥም ጊዜ ታሪክ እጅግ በርካታ ደጋፊዎች እና ጋዜጠኞችን ይዞ ከሀገሩ ውጪ የተጓዘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሚጢጢዬዋ ሀገር ሲሼልስ ጋር ፍፁም ሳይጠበቅ አቻ ተለያይቶ...
ሐምሌ 23፣2007 የኢትዮጵያው የፊት መስመር ተጨዋች ጌታነህ ከበደ ቢድቪስትን ለቆ ሌላኛውን የደቡብ አፍሪካ ክለብ ፕሪቶሪያ ዩንቨርስቲን ተቀላቅሏል፡፡ ጌታነህ ፕሪቶሪያን የተቀላቀለው በውሰት እንደሆነ ቢገለጽም ለምን ያህል ጊዜ...
ባለፈው እሁድ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ያውንዴ ላይ ከካሜሮን አቻው ጋር 0 ለ 0 የተለያየው የኢትዮጵያ ታዳጊ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በአውሮፕላን ማጣት ምክንያት...
የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስን አንግሶ፣ ወልዲያ ከነማን እና ሙገር ሲሚንቶን አውርዶ፣ ኤሌክትሪክን በመውረድ ስጋት አሳቅቆ ተጠናቋል፡፡ ቀጣዩ ፅሁፍ የወራጅ ቀጠና ግብግቡ ልብ-ሰቃይ የነበረበትን የሊጉን...
23ኛ ሳምንቱን ባካሄደው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የራሱን ድል እና የሰሞኑን የተለመደ የሲዳማ ቡና ነጥብ መጣል ተከትሎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ዋንጫው ሲቃረብ ሲዳማ ቡና ከዋንጫ ፉክክሩ...