አጓጊው ደርቢ ክፍል 1 እንደ የትኛውም እግር ኳስ ወዳድ ሀገር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዓመቱ የጨዋታ መርሀ-ግብር ሲወጣ አብዛኛው እግር ኳስ ተከታታይ አይኑን የሚጥለው በሀገሪቱ ዋነኛ የደርቢ...
ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ሲያደርጉ የደደቢት ግስጋሴ ተገቷል በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች ምክንያት ጨዋታዎቻቸውን ካላደረጉት የተወሰኑ ክለቦች ውጪ 5ኛው ሳምንት ላይ...
ዲሲፕሊን፣ ዲሲፕሊን፣ ዲሲፕሊን…! ስርዓተ አልበኝነት፣ ስድድብ እና ድብድብ፣ ማንአለብኝነት… አምሯችኋል? እንግዲያውስ ይህን በደንብ የምታገኙበት ስፍራ እንጠቁማችሁ፡፡ አዲስ አበባ ስታዲየም! የደጋፊዎች ስብእና-ነክ ስድቦችና ቀልዶች፣ የተጨዋቾች ዳኛን መክበብ...
የደደቢት አስደናቂ አቋም ቀጥሏል የካቻምናው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ደደቢት ባለፈው የውድድር ዘመን በሊጉ አጅግ ደካማ ጊዜ ማሳለፉ አይዘነጋም፡፡ በውጪ ሀገራት ክለቦች እና በተቀናቃኛቸው ቅዱስ ጊዮርጊስ...
by Collins Okinyo 12 November 2014 The Ethiopian national football team player Ramkel Lok Dong has been arrested by police on charges of assault and damage...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከፊቱ ለሚጠብቁት ሁለት ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዎች በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ ለዝግጅቱ እንዲረዳውም ከቀናት በፊት ወደ ዑጋንዳ ተጉዞ የወዳጅነት ጨዋታ አድርጓል፡፡ ቀጣዩ ፅሁፍ...
ባለፉት የተወሰኑ ዓመታት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲወዳደሩ ከነበሩ እና ካሉ ክለቦች መካከል እንደ መከላከያ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተመሳሳይ ባህሪይ ያላቸው ሁለት ወይም የበለጡ ክለቦችን ማግኘት...
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሁለት ወሳኝ ጨዋታዎች የሚቀሩት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አቋሙን ለመለካት እንዲረዳው ወደ ዑጋንዳ በመጓዝ የዑጋንዳ አቻውን ለመግጠም ተዘጋጅቷል፡፡ በማሪያኖ ባሬቶ የሚሰለጥነው ቡድን ዛሬ ረፋድ...
የዋሊያዎቹ ውዝግብ በርዶ ቡድኑ ዝግጅቱን ጀምሯል ከወቅቱ የዓለማችን መነጋገሪያ ወረርሽኝ በሽታ ኤቦላ ጋር በተያያዘ በአዘጋጅነት ዙሪያ ከፍተኛ ውዝግብ የፈጠረው እና ሞሮኮ ማዘጋጀት አለማዘጋጀቷን እንድትወስን ከተሰጣት የቅዳሜ...
ሻምፒዮኖቹ የመጀመሪያ ድላቸውን በመጨረሻው ደቂቃ አግኝተዋል የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያለፈው ዓመት ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ ባጠቃላይ ከሶስት ጨዋታዎች በኋላ፣ በፕሪምየር ሊጉ ሁለተኛ ጨዋታው የመጀመሪያ ድሉን አስመዝግቧል፡፡ በአዲስ...
የት እንደሚዘጋጅ ባልታወቀው የ2015 የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ የማጣሪያ ጨዋታዎቹን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ያደረጋቸውን ሶስት ተከታታይ ጨዋታዎች በምድብ ተፎካካሪዎቹ ሶስት ቡድኖች መሸነፉን ተከትሎ ከፉክክሩ...
የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች በመካሄድ ላይ ናቸው፡፡ ባለፉት ጥቂት ዓመታት በፉክክርም ሆነ በተመልካች ትኩረት ረገድ ቀዝቅዞ የነበረው ሊጋችን በዚህ ዓመት የተሻሉ ነገሮች እንደሚታዩበት...
በከፍተኛ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ዛሬው እለት በአዲስ አበባ ከተማ ካስቴል ዋንጫ የፍፃሜ ተፋላሚዎች በነበሩት ኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጨዋታ ይጀመራል፡፡...
ከመስከረም 25 ጀምሮ ላለፉት 16 ቀናት ሲካሄድ የሰነበተው የ2007 የአዲስ አበባ ከተማ ካስቴል ዋንጫ ውድድር በከፍተኛ ፉክክር ታጅቦ እና በደጋፊ ደምቆ በትናንትናው እለት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...
የካስቴል ካፑ ግማሽ ፍፃሜ ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስን አገናኝቷል የ2007 የአዲስ አበባ ከተማ ካስቴል ዋንጫ ከምድብ ማጣሪያ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ተሸጋግሮ የምንጊዜም ባላንጦቹ ኢትዮጵያ ቡና...
የ2015 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጉዞውን በሽንፈት ያጋመሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ዕድሉን የሚወሰንበትን ጨዋታ ለማድረግ ወደ ምዕራብ አፍሪካዋ ሀገር ማሊ ተጉዟል፡፡ በሜዳቸው በአዲስ አበባ በኃያላኑ...
‹‹በስራዬ እቀጥላለሁ›› ማሪያኖ ባሬቶ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአዲስ አበባ ስታዲየም ከማሊ አቻው ጋር ያደረገውን የ2015 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሶስተኛ ጨዋታ ተሸንፎ የማለፍ እድሉን አመንምኗል፡፡ የቡድኖቹን የሜዳ...
የቦርዶው አጥቂ ሼክ ዲያባቴ በጉዳት ምክንያት ከቡድኑ ውጪ መሆኑ ለዋልያዎቹ መልካም የሚባል ዜና ነው የኢትዮጲያ ብሔራዊ ቡድን ነገ ከቀትር በኋላ በአዲስ አበባ ስታዲየም የማሊ አቻውን በአፍሪካ...
የማለፍ ተስፋቸው ላይ ዳግም ነፍስ ለመዝራት የቅዳሜውን ጨዋታ ማሸነፍ ግድ ይላቸዋል ለ2015ቱ የሞሮኮ አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የማጣሪያ ጨዋታዎቹን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያ አይቤክስ) ከነገ...
September 30, 2014 | by Collins Okinyo Ethiopia coach Mariano Barreto is concerned with the number of injuries that have cropped up in the team ahead...