ያለፈውን ሳምንት መጨረሻ የብራዚላዊው አሰልጣኝ ኔይደር ዶስ ሳንቶስ ከአሰልጣኝነት ኃላፊነት መነሳት እና የምክትሎቹ ፋሲል ተካልኝ እና ዘሪሁን ሸንገታን ለቀሪው የውድድር ዘመን በዋና አሰልጣኝነት መሾም ተከትሎ ቅዱስ...
የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የማይጠበቁ ውጤቶችን እና ክስተቶችን እያስተናገደ 15ኛውን ሳምንት (ጥቂት ተስተካካይ ጨዋታዎች እንዳሉ ሆነው) አገባዷል፡፡ ከላይም ከታችም ከፍተኛ ትንቅንቅ ውስጥ የሚገኘው ሊጉ 15ኛ ሳምንቱ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን ሲረከብ ኢትዮጵያ ቡና ተሸንፏል የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታዎች አርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ተደርገዋል፡፡ ቀጣዩ ዘገባ በአዲስ አበባ ቅዱስ ጊዮርጊስ...
ባለፈው የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ የክለቦች ጥሎ ማለፍ ዋንጫን በድል በመወጣቱ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ላይ ተሳታፊ መሆን የቻለው ደደቢት በመጀመሪያ የደርሶ መልስ ፍልሚያው የሲሼልሱን ኮት ዲ ኦር...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዙር በሳምንቱ መጨረሻ ይጀምራል የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ውድድር አርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ በተለያዩ ከተሞች በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ ባለፉት ጥቂት...
የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ እና የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊዎቹ ሁለቱ ክለቦቻችን ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ደደቢት የመጀመሪያ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ከሀገር ውጪ አድርገው ተስፋ ሰጪ ውጤቶችን ይዘው መመለሳቸው...
በኮንጎ ብራዛቪል በሚካሄደው 11ኛው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ውድድር ላይ ለመሳተፍ ከሱዳን ጋር የማጣሪያ ጨዋታ እንዲያደርግ የተመደበው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን እሁድ በሜዳው በድሬዳዋ ስታዲየም...
አሰልጣኝ ማሪያኖ ባሬቶ ጨዋታው በድሬዳዋ መደረጉን አልወደዱትም አሰልጣኝ ማሪያኖ ባሬቶ ጨዋታው በድሬዳዋ መደረጉን አልወደዱትም በእኛ የጊዜ አቆጣጠር ከመጪው ነሐሴ 29፣ 2007 እስከ መስከረም 9፣ 2008 (በፈረንጆች...
በሁለቱ የአፍሪካ የክለብ ውድድሮች – የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ እና የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ – የሚሳተፉት ሁለቱ ክለቦቻችን ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ደደቢት ከመጀመሪያ ተጋጣሚዎቻቸው ጋር የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ለማድረግ...
ብራዚል፣ ናይጄሪያ፣ ጋና፣ ካሜሩን፣ ሴራሊዮን፣ ኡጋንዳ፣ ቤኒን፣ ቶጎ… እነዚህን የደቡብ አሜሪካ፣ ምዕራብ አፍሪካ፣ መካከለኛው አፍሪካ እና ምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ምን አንድ ላይ አሰለፋቸው ብላችሁ ብትጠይቁ መልሱ...
ተስተካካዮቹ ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ በሶስት ከተሞች በተደረጉ ሶስት ተስተካካይ ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2007 ውድድር የመጀመሪያው ዙር ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ከአንድ ወር ለማያንስ ጊዜ ለእረፍት ቆሟል፡፡...
የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች ሳይካተቱ የመጀመሪያው ዙር ተጠናቋል፡፡ ከ13ኛው ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ከፍ ያለ ትኩረት ስቦ የነበረው ባለፈው ዓመት ሁለቱን የሀገራችን ዋንኛ ውድድሮች (ፕሪምየር...
የካቻምናው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ደደቢት የሊጉ ባለክብር ባደረገው አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ አመራር ባለፈው የውድድር ዘመን ደካማ ጊዜን ካሳለፈ በኋላ የዘንድሮ አጀማመሩ እጅግ ያማረ ሆኖ ነበር፡፡...
11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዳሜ እና ዕሁድ በተደረጉ ጨዋታዎች ቀጥሎ ውሏል፡፡ እንዳለፉት 10 ሳምንታትም ያልተጠበቁ ውጤቶች ሲመዘገቡ፣ ወጥ ያልሆኑ አቋሞች እና ውጤቶችም ታይተዋል፡፡ ሳምንቱ ለአዲስ...
የምንጊዜውም የኢትዮጵያ ስኬታማ ክለብ፣ ካለፉት ስድስት ፕሪምየር ሊጎች የአራቱ ባለድል፣ የአምና የሊግ ሻምፒዮን፣ ዘንድሮም በሊጉ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ እና ቀሪ ጨዋታውን ካሸነፈ መሪ የሚሆን፣ በቅርቡ...
የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትናንት እና ከትናንት በስቲያ በተለያዩ ከተሞች ተደርገዋል፡፡ ያልተጠበቁ ውጤቶች የተመዘገቡበት እና ለየት ያሉ ክስተቶች የታዩባቸው የዚህ ሳምንት ጨዋታዎች ከዚህ...
DECEMBER 30, 2014 | MLSsoccer staff | MLSsoccer.com As United States national team fans found out Monday evening, sometimes the best Christmas presents come late. According to a report...
ፕሪምየር ሊጉ በማይጠበቁ ውጤቶች ታጅቦ ቀጥሏል የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በተሳታፊ ቡድኖቹ መካከል ብዙ ልዩነት ሳንመለከት፣ ለመገመት አስቸጋሪ በሆነ እና ወጥነት ባጣ የቡድኖቹ ብቃት እና ውጤቶች...
ኢትዮጵያ ቡና በአመርቂ የድል ጉዞ ላይ ይገኛል ከሁለተኛ ሳምንት በኋላ – ሁለት ጨዋታ፣ ሁለት ሽንፈት፣ ዜሮ ነጥብ፣ ዜሮ ጎል፣ አራት የጎል እዳ እና በደረጃ ሰንጠረዡ የመጨረሻ...
ሚዲያና ደጋፊ ያገነነው … ደርቢ በኢትዮጵያ ቡና ድል ተጠናቋል ከሳምንት ያላነሰ የሚዲያዎች ትኩረት፣ ከፍተኛ የደጋፊ ጥበቃ፣ የጨዋታው ቀን የስታዲየም ዙሪያ የደመቀ ግርግር፣ በግዜ የስታዲየም መሙላት እና...