ሐምሌ 23፣2007 የኢትዮጵያው የፊት መስመር ተጨዋች ጌታነህ ከበደ ቢድቪስትን ለቆ ሌላኛውን የደቡብ አፍሪካ ክለብ ፕሪቶሪያ ዩንቨርስቲን ተቀላቅሏል፡፡ ጌታነህ ፕሪቶሪያን የተቀላቀለው በውሰት እንደሆነ ቢገለጽም ለምን ያህል ጊዜ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን /ዋሊያዎቹ/ ጳጉሜ 2007 ከሲሼልስ አቻቸው ጋር ለሚያደርጉት የ2017 የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅት 28 ተጨዋቾች ተመርጠዋል፡፡ ተጨዋቾቹ ሀምሌ 14 ቀን...
ባለፈው እሁድ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ያውንዴ ላይ ከካሜሮን አቻው ጋር 0 ለ 0 የተለያየው የኢትዮጵያ ታዳጊ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በአውሮፕላን ማጣት ምክንያት...
ኢትዮጵያ ቡና በ31 ዓመታት ታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የውጪ ዜጋ ግለሰብ በዋና አሰልጣኝነት ሾሟል፡፡ በሶስት አስርተ ዓመታት ታሪኩ አንድ ጊዜ ብቻ የሊጉን ዋንጫ ያሸነፈው ክለብ በተጠናቀቀው የውድድር...
የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የጥሎ ማለፍ ውድድር የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ሀሙስ እና ዓርብ ተካሂደው የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎቹ ታውቀዋል፡፡ ቀጣዩ ዘገባ የሩብ ፍፃሜዎቹን ጨዋታዎች ለመዳሰስ ይሞክራል፡፡ ኢትዮጵያ...
ላለፉት አስርተ ዓመታት በቋሚነት በአዲስ አበባ ጨዋታዎቹን ሲያደርግ የኖረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአንድ ሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ከመዲናይቱ ውጪ በባህር ዳር ከተማ ጨዋታ ሊያደርግ ተቃርቧል፡፡ ቀጣዩ...
በጋቦን ለሚዘጋጀው 31ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የአህጉሪቱ ሀገራት በ13 ምድቦች ተከፍለው የሚያደርጉት የማጣሪያ ዘመቻ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ተጀምሯል፡፡ በዚህ ሳምንት ከተደረጉት ጨዋታዎች መካከልም በምድብ አስር የተደለደለው...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2017 በጋቦን በሚካሄደው 31ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ ለመሆን እሁድ በ10 ሰዓት የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ ቀጣዩ ፅሁፍ ዋልያዎቹ በአዲሱ የባህር ዳር ስታዲየም...
በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመራው አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2017ቱ የአፍሪካ ዋንጫ እና ለ2016ቱ የቻን ውድድር ላይ ለመገኘት ለሚያደርጋቸው የማጣሪያ ጨዋታዎች ዝግጅቱን ከጀመረ ቀናት ተቆጥረዋል፡፡ በዋልያዎቹ አለቅነታቸው...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዳሰሳ የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ባለፈው እሁድ መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ በክስተቶች የተሞላውን የሊጉን አጠቃላይ ጉዞ ክለብ በክለብ የሚዳስሰው ፅሁፍ የዓመቱ የኢትዮ-ቲዩብ ምርጦችንም ያሳውቃል፡፡ ቅዱስ...
የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስን አንግሶ፣ ወልዲያ ከነማን እና ሙገር ሲሚንቶን አውርዶ፣ ኤሌክትሪክን በመውረድ ስጋት አሳቅቆ ተጠናቋል፡፡ ቀጣዩ ፅሁፍ የወራጅ ቀጠና ግብግቡ ልብ-ሰቃይ የነበረበትን የሊጉን...
ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደተለመደው በጊዜ ሻምፒዮንነቱን ካረጋገጠ በኋላ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትኩረቱ ሁሉ በወራጅ ፉክክሩ ላይ ሆኗል፡፡ ባለፈው ሳምንት ላይ ሶስት ክለቦች (ሀዋሳ ከነማ፣ ኤሌክትሪክ እና ሙገር...
ቅዱስ ጊዮርጊስ በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ አመራር የሊጉ ሻምፒዮን ከሆነበት ከ1995 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያዊ አሰልጣኝ ዋና ኃላፊነት የፕሪምየር ሊጉ ባለድል ሆኗል፡፡ የሀገራችን ትልቁ የእግር ኳስ ሊግ...
FIFA has cleared Arsenal midfielder Gedion Zelalem to feature for the United States and play in the upcoming Under-20 World Cup. U.S. Soccer announced the decision...
የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ሊጠናቀቅ (የደደቢት እና ሀዋሳ ከነማ ተስተካካይ ጨዋታ ሳይዘነጋ) የአምስት ሳምንታት ጨዋታዎች ብቻ ቀርተውታል፡፡ ለዋንጫ የሚወዳደሩትም ሆኑ ላለመውረድ የሚታገሉት ቡድኖች የመጨረሻ አቅማቸውን...
ያለፉት 10 ቀናት ቀድሞውንም ውዝግብ እና ክርክር በማያጣው በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዙሪያ በርካታ ነገሮች ተከስተዋል፤ አነጋጋሪ ጉዳዮችም ተነስተዋል፡፡ ዋሊያዎቹን ለ12 ወራት በዋና አሰልጣኝነት የመሩት አሰልጣኝ ማሪያኖ...
ሁልጊዜም ጥሩ የመሸናነፍ ፉክክር፣ የማጥቃት እግር ኳስ እና በርካታ ጎሎችን የሚያስተናግደው የደደቢት እና ኢትዮጵያ ቡና ፍልሚያ እንደተለመደው ጥሩ እንቅስቃሴ ታይቶበት አልፏል፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛው ሳምንት...
በቅርብ ዓመታት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ የማሪያኖ ባሬቶን ያህል የግራ እና ቀኝ ፅንፍ አስይዞ ያወዛገበ፣ ያከራከረ እና ያነጋገረ ግለሰብ ስለመኖሩ ያጠራጥራል፡፡ ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ከ12 ወራት በፊት...
ቅዳሜ በአዲስ አበባ ስታዲየም የተካሄደው የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና እና በሶስት ነጥቦች ርቀት ይከተለው የነበረው ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍልሚያ በከፍተኛ ጉጉት የተጠበቀ ነበር፡፡ የሲዳማ ቡና ሳይጠበቅ...
ያለፉት ሁለት አስርተ ዓመታት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ቀዳሚ ተጠሪ ሁለት ክለቦች እነማን ናቸው ተብሎ ቢጠየቅ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ተብሎ ቢመለስ ብዙ የሚያከራክር አይመስልም፡፡...