የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ በኮንጎ ብራዛቪል ብሔራዊ ቡድን በሜዳው 4ለ3 ውጤት ከተረታ እና የማለፍ እድሉ ስጋት ውስጥ ከገባ በኋላ የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ...
በሩሲያ ለሚካሄደው የ2018ቱ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የኮንጎ ብራዛቪል አቻውን አስተናግዶ ሽንፈት አጋጥሞታል፡፡ ቀጣዩ ዘገባ የአዲስ አበባ ስታዲየሙን ጨዋታ ለመቃኘት ይሞክራል፡፡ ባለሜዳዎቹ ዋልያዎቹ በቅድመ-ማጣሪያው...
በ2018 በሩሲያ ለሚካሄደው የዓለም ዋንጫ፣ የአፍሪካ ዞን የማጣሪያ ጨዋታዎች መደረግ ጀምረዋል፡፡ በቅድመ-ማጣሪያው የሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ አቻውን በድምር 3ለ1 ውጤት የረታው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም ወደ መጨረሻው...
አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2008 (ኤፍ. ቢ. ሲ) ኤርትራ ኢትዮጵያ በምታስተናግደው የመካከለኛውና ምስራቅ አፍሪካ ሻምፒዮና (ሴካፋ)ላይ ከመሳተፍ እንዳልታገደች የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአዲስ ተዟዙሮ የመጫወት ፎርማት ከተጀመረበት 1990 ጀምሮ ከተደረጉት የሊግ ውድድሮች ከግማሽ የበለጡትን በማሸነፍ ብቻውን ለነገሰው ቅዱስ ጊዮርጊስ ሽንፈት ከሌሎቹ ክለቦች በበለጠ ዋጋ ያለው...
አዲሱ ዓመት 2008 ሲጀምር የመከላከያ ዓመት መስሎ ነበር፡፡ ውድድሩ የ2007 ቢሆንም ለዚህ ዓመት በተሻገረው የጥሎ ማለፍ ውድድር ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ከነማን በመርታት ባለድል ሆኑ፤ እንደ...
አዲሱ ኢትዮጵያ ቡና የሊጉን ጉዞ በድል ጀምሯል አዲስ የውድድር ዘመን፣ አዲስ አሰልጣኝ፣ አዲስ ምክትል አሰልጣኝ፣ ከደርዘን በላይ አዲስ ተጨዋቾች፣ አዲስ አጨዋወት… ይህ በየዓመቱ በርካታ ለውጦች የሚያደርጉት...
የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በቻን የመጨረሻ ማጣሪያ የቡሩንዲ ብሔራዊ ቡድንን በደርሶ መልስ 3ለ2 ውጤት ከረታ እና ለሩዋንዳው የቻን ውድድር ማለፉን ካረጋገጠ በኋላ የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ...
የማለፍ የጠበበ እድል ይዞ ወደሜዳ የገባው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በተጋጣሚው ላይ አስደናቂ ድል በማስመዝገብ እና የደርሶ መልስ ፍልሚያውን በድል በመወጣት በሀገር ውስጥ ሊጎች የሚጫወቱ ተጨዋቾችን ለሚያሳትፈው...
ከጃኑዋሪ 16 እስከ ፌብሩዋሪ 7፣ 2016 በርዋንዳ በሚካሄደው በሀገር ውስጥ በሚጫወቱ ተጨዋቾች በሚዋቀሩ ቡድኖች የሚደረገው የቻን ውድድር ላይ ለመገኘት የሚደረጉት የማጣሪያ ፍልሚያዎች የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሰዋል፡፡...
10ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በአምበር ቢራ ስፖንሰርነት ሲካሄድ ሰንብቶ ትናንት ሐሙስ ምሽት በተጋባዡ ዳሸን ቢራ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ቀጣዩ ዘገባ የፍፃሜውን ጨዋታ እና አጠቃላይ ውድድሩን ይቃኛል፡፡...
የአምበር የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ፍልሚያዎች ትናንት ሰኞ ተካሂደው ለፍፃሜ ያለፉት ቡድኖች ታውቀዋል፡፡ ሁለቱም ጨዋታዎች በተመሳሳይ የ90 ደቂቃ ውጤቶች ሲጠናቀቁ የሁለቱም ፍልሚያዎች አሸናፊዎች የተለዩት...
‹‹ይህን ውድድር ለማዘጋጀት ከኢትዮጵያ የተሻለ ተመራጭ ስፍራ የለም›› ለጊዜው የስያሜ ስፖንሰር የለውም በሱፐር ስፖርት ይተላለፋል እንደሚሳተፉ ያረጋገጡት አምስት ሀገራት ብቻ ናቸው የኤርትራ ጉዳይ አልታወቀም ‹‹አሰልጣኝ ዮሐንስ...
የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን የሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ አቻውን በደርሶ መልስ 3ለ1 ከረታ እና በቀጣይ ከኮንጎ ብራዛቪል ጋር መገናኘቱን ካረጋገጠ በኋላ የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ዮሐንስ...
በወቅታዊ የፊፋ ወርሀዊ ደካማ ደረጃው ምክንያት የሩሲያውን ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከቅድመ-ማጣሪያው ለመጀመር የተገደደው የኢትዮጵያ የወንዶች ብሔራዊ ቡድን ነገ ሐሙስ እና እሁድ ከሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ ጋር...
በየዓመቱ መጀመሪያ በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የሚካሄደው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በአምበር ቢራ ስፖንሰርነት ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በአዲስ አበባ ስታዲየም እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር...
የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች የጥሎ ማለፍ ዋንጫ ሲጓተት ሰንብቶ ትናንት ቅዳሜ መስከረም 15 ቀን 2008 በቀዘቀዘ መንፈስ ተጠናቋል፡፡ ቀጣዩ ዘገባ በሀዋሳ ከነማ እና መከላከያ መካከል...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ባለፈው ዕሁድ ወደ ሲሼልስ አቅንቶ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ አቻ ተለያይቶ መመለሱ ይታወሳል፡፡ ይህ ጨዋታ ዋሊያዎቹ በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ አመራር ያደረጉት አራተኛ...
ምናልባትም በኢትዮጵያ እግር ኳስ የረዥም ጊዜ ታሪክ እጅግ በርካታ ደጋፊዎች እና ጋዜጠኞችን ይዞ ከሀገሩ ውጪ የተጓዘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሚጢጢዬዋ ሀገር ሲሼልስ ጋር ፍፁም ሳይጠበቅ አቻ ተለያይቶ...
Wednesday Sep 02, 2015. 11:18 Ethiopia will target a second victory in Group J of the 2017 Africa Cup of Nations when they face Seychelles in...