ያልተለመደ አይነት ከፍተኛ የፖሊስ ጥበቃ፣ የስራ ቀንም ሆኖ በጊዜ ጢ’ም ብሎ የሞላ እና በሁለቱ ተጋጣሚ ክለቦች ቀለማት ባንዲራዎች እና ቁሳቁሶች ያጌጠ ስታዲየም፣ ከጨዋታው መጀመር ሶስት ሰዓታት...
ታላቁ የኢትዮጵያ ደርቢ አጠገባችን ደርሷል ከረዥም እረፍት ከተመለሰ በኋላ በማራኪ ጨዋታዎች እና አስደናቂ ጎሎች ተመልካቹን እያስደሰተ የሚገኘው የ2008 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ታላቁን የሸገር ደርቢ የመጀመሪያ ክፍል...
የአምበር የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ፍልሚያዎች ትናንት ሰኞ ተካሂደው ለፍፃሜ ያለፉት ቡድኖች ታውቀዋል፡፡ ሁለቱም ጨዋታዎች በተመሳሳይ የ90 ደቂቃ ውጤቶች ሲጠናቀቁ የሁለቱም ፍልሚያዎች አሸናፊዎች የተለዩት...
ሚዲያና ደጋፊ ያገነነው … ደርቢ በኢትዮጵያ ቡና ድል ተጠናቋል ከሳምንት ያላነሰ የሚዲያዎች ትኩረት፣ ከፍተኛ የደጋፊ ጥበቃ፣ የጨዋታው ቀን የስታዲየም ዙሪያ የደመቀ ግርግር፣ በግዜ የስታዲየም መሙላት እና...