ካለፉት ሁለት ዓመታት ጀምሮ የአዲስ አበባ ከተማንና ዙሪያን ለማከለል ከወጣው የማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ፤ ገቢራዊነትና ሃሳቡን የተቃወሙ የኦሮሞ ተወላጆች እና የዕቅዱ ተቃዋሚዎች፣ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲ፣ ኮሌጆች እና...
አዲስ አበባ ፣ሰኔ 26 ፣ 2007 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የምስራቅ ጎጃም ዞን የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር እና ጠበቃ አቶ ሳሙኤል አወቀን የገደለው ወጣት ትናንት በ19 አመት...
መንግስት አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት ወንይሸት ሞላ፣ ኤርሚያስ ፀጋዬ፣ ዳንኤል ተስፋዬና ቤትሄልየም አካለ ወርቅ ዛሬ ሰኔ 15/2007 ዓ.ም በቄራ ፍርድ ቤት...
የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ሰኔ 8/2007 ዓ.ም ደብረማርቆስ ከተማ የተገደለው የሳሙኤል አወቀ ለቅሶ እንዳይደርሱ ታገዱ፡፡ አመራሮቹና አባላቱ ዛሬ ሰኔ 13/2007 ዓ.ም በጠዋት ከአዲስ አበባ ተነስተው...
• ‹‹በኃይል የተቀማ ድምፅ የሚመሰረት መንግስት በህዝብ ተቀባይነት የለውም›› • ‹‹በሂደቱ በመቆየታችን የኢህአዴግን አውሬነት አሳይተናል›› ኢ/ር ይልቃል • ‹‹የአፍሪካ ህብረት ራሱንም ሌላም ማዳን የማይችል የእንጨት ድስት ነው››...
APRIL 27, 2014 | በታምሩ ጽጌ ተጻፈ -ፓርቲው ለሚያዝያ 19 ሰላማዊ ሠልፍ ጠርቷል የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት፣ ምክትል ሊቀመንበሩ አቶ ስለሺ ፈይሳ፣ የሕዝብ ግንኙነት...