ነሐሴ 21፣ 2007 ኢትዮጵያና ሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያውያን ሠራተኞችን መብት የሚያስጠብቀውን የሰራተኞች ቅጥር ስምምንት በመጪው መስከረም ሊፈርሙ ነው። ስምምነቱ ሠራተኞች ክፍያቸውን በወቅቱ እንዲያገኙ፣ከማንኛውም ጥቃት እንዲጠበቁና በችግር ጊዜ...
May 2014 በአንድ ወር ከ700 በላይ ስደተኞች ድንበር ሲያቋርጡ ተይዘዋል አብዛኞቹ ተባርረው የመጡ ናቸው በሶማሌ ላንድ በኩል ቀይ ባህርን በጀልባ ተሻግረው ወደ ሳዑዲ አረቢያና ወደ...
አብረዉኝ የነበሩት 14ት ሰዎች በዚህ ርእስ የሚስማሙ ይመስለኛል፤ከጀርመን ይህንን ጨዋታ ለማየት የመጣ ሰዉ እዚህ ቡድን ዉስጥ ይገኛል፤የሀገር እግር ኳስ ፍቅሩ በጣም ይገርማል፤የአየር መንገዱ ካፕቴንም ከኛ...
ወደ ናይጄሪያዊዉ ጋዜጠኛ ዞሩ..ሰዉነት በጨዋታዉ ዉጤት በጣም ተበሳጭተዋል፤ኬሺን እንኳን ደስ አለህ ካሉት በሁዋላ ለተጠየቁት ጥያቄ የሰጡት መልስ ይህንን ይናገራል፤ ጋዜጠኛዉን መልሰዉ ጠየቁት…who won the match?እሱም...
ግብ ጠባቂ…ሲሳይ ባንጫ ተከላካዬች—አሉላ ግርማ….አይናለም ሀይሉ….ሳላሀዲን ባርጌቾ…አበባዉ ቡታቆ አማካይ—ሽመልስ በቀለ…አዳነ ግርማ…አስራት መገርሳ…ምንያህል ተሾመ አጥቂ— ጌታነህ ከበደ…… ሳላሀዲን ሰኢድ በመጨረሻዉ የደቡብ አፍሪካ የዋልያ ጨዋታ ከናይጄሪያ ጋር...
ደጉ ደበበ በጉደት ምክንያት የዛሬን ጨዋታ የመግባቱ ነገር አጠራጣሪ መሆኑን አሰልጣኝ ሰዉነት ቢሻዉ ተናግረዋል፤.በሱ ምትክ ሳላሀዲን ባርጌቾ እንደሚገባ ታዉቅዋል፤ቢያድግልኝ ልያሥ ሌላዉ በቦታዉ መሰለፍ የሚችል ተጫዋች ነዉ!!ደጉ...
ዛሬ ዋልያዉ በካላበር ስታድየም ልምመድ ሰርትዋል፤ሜሳዉ በጣም አሸዋማ እንደሂነና ጉልበት እንደሚፈልግ ተጫዋቾቹ ተናግረዋልጨዋታዉ ነገ በናይጄሪያ 10 ሰአት በኢትዮጲያ 12 ሰአት ይደረጋል፤ዛሬ ዝናብ ዘንብዋል፤ወበቁም ለመተንፈስ ያስቸግራል፤ከተጫዋቾቹ በፊት...
“ አባቴ ከእንግሊዝ ጋር ጣሊያንን ተዋግትዋል”…ኢስማኢል አቡበከር ሰዉነት ቢሻዉ 1991 ላይ የኢትዮጲያ ታዳጊ ቡድንን ይዘዋል፤አዲስ አበባ ላይ በማጣሪያ ጨዋታ 2-2 ተለያዩ፤ለመልሱ ጨዋታ ግን አንድ አወዛጋቢ...
ከአንባቢ የተላከልን ከ6 አመት በፊት ሪያል ማድሪድ እና አል-ናስር ክለብ ተጫወቱ፤ስታድየሙ ንጉስ ፉአድ ስታድየም ነበር፤ሪያድ ሳኡዲ አረቢያ ዉስጥ መሆኑ ነዉ ጨዋታዉ……70ሺ ሰዉ ስታድየሙን የሞላዉ በጊዜ...
“ስማቸዉን እየጠራ ይናገራል፤ማንጎ፤አህመድ ሙላት.ሰለሞን አንጀሎ…..እንዳሉ እኮ ተከላካዮች ነበሩ፤እናም ከአጠገቤ ራቅ ብለዉ አይጫወቱም፤ምክንያቱም የሚጫወቱ ተጫዋቾች የሉም፤ጥሩ ጥሩ ሚድ ፊልዶች አልነበሩም፤እኔ መድን ስጫወት እነ አብዲ እነ ተክሌ በቡድኑ...
ከጥቂት ደቂቃዎች በሁዋላ ወደ ኢኑጉ የሚሄደዉ ፕሌን ይነሳል፤16ት ሰዎች ዋልያዉን ለመደገፍ ይሄዳሉ፤እዛ ያሉትና አሁን የሚሄዱት ደጋፊዎች በመነጋገር ባነር አዘጋጅተዋል፤የጨዋታዉ ቀን በሳኡዲ ሰቆቃ ላይ የሚገኙትን ወገኖቸ...