‹‹ዶክተር ኢንጂነር›› በሚል ሐሰተኛ ማዕረግ በማጭበርበር ወንጀል ሦስት ክሶች የተመሠረተባቸው አቶ ሳሙኤል ዘሚካኤል፣ አንዱን ክስ ክደው የተከራከሩ ቢሆንም፣ ባመኑባቸው ሁለት ክሶች ግን ጥፋተኛ ተባሉ፡፡ የፌዴራል ዓቃቤ...
– ተታልያለሁ በማለት የቀረቡት የአምባሳደር ልብስ ስፌት ባለቤት ብቻ ናቸው ‹‹ዶ/ር ኢንጂነር ነኝ›› በሚል ሐሰተኛ ማዕረግ በመጠቀም የማታለል ወንጀል ፈጽመዋል በሚል ተጠርጥረው በእስር ላይ በሚገኙት...