የፕሪሚየር ሊግ ክለብ አሰልጣኞች 90 ከመቶ የጨዋታ ቀን ሜዳ ላይ ሲያሰለጥኑ ነዉ 90ደቂቃ የሚጨርሱት”…ያዘዉ..በለዉ..አቀብለዉ…አሁን ንጠቀዉ…”የሚሉት ቃላት በየደቂቃዉ ይሰማሉ፡፡በተለይ ተጫዋቾቹ ከአሰልጣኞች አጠገብ ከተጫወቱማ አለቀላቸዉ..እነሱ ያሰቡትን ሳይሆን አሰልጣኞች...
ከትላንተ ወዲያ ጎፋ ካምፕ አከባቢ ባለዉ የልምመድ ሜዳ አንድ ሰዉ ደብዳቤ ይዞ መጣ፤ ተጫዋቾቹ ገና መሀል በገባ እየሰሩ ነበር፤ ሰዉየዉ ወረቀቱን ለዋናዉ አሰልጣኝ ጆርዳን ስቶይኮቭ ሲሰጣቸዉ...
አጤ የሚለዉ ማእረግ ከሀይለ ስላሴ ጋር የተቀበረ ይመስለኝ ነበር፤”ጓድ’ ከዛ ደግሞ “አቶ” በሚሉ መለኪያዎችም ቤንች ሁንዋል ብዬ ነበር የማምነዉ…ለካ እዚቹ ፒያሳ- ቶሞካ ቡና ቤት እየጠበቀኝ ነበር፤ሳየዉ...