ይሄ ቲዉተር አዳዲስ ነገሮች እያሰማን ውልዋል፤ጆርጂዮ ቼሊኒ ቅልጥም ሰባሪ ተካላካይ ነዉ፤የጣሊያን ቡድን እና ጁቬንተስ ተከላካዩ በቲዉተር ገጹ ስለ አዳነ ግርማ በጣሊያንኛ ከተበ..”አዳነ ግርማ የሚባል ወንድሜን አገኘሁት...
ዛሬ ምሽት የደቡብ ስፖርት ኮሚሽን በዋልያዉ ተሳታፊ የነበሩ የክልሉ ተጫዋቾችን ዉለታ በማሰብ የብር ስጦታ አበርክትዋል፤አዳነ ግርማ….በሀይሉ አሰፋ…..ደጉ ደበበ ከነ ባለቤቱ….አበባዉ ቡታቆ…ገብረሚካኤል ያእቆብን ጨምሮ 10 ተጫዋቾች ተሸልመዋል፤ሽመልስ...
አኝህ ሰዉ በብዙ ነገር ይለያሉ፤ጊታር ይዘዉ ሲዘፍኑ አይቼ ገርሞኛል፤ደቡብ አፍሪካ ላይ ቡድኑ በናይጄሪያ 2-0 ተሸንፎ ከዉድድሩ ሲወጣ ስልክ ደዉለዉ ከ40 ደቂቃ በላይ እኔና ተጫዋቾቹን ሲያናግሩ ከምርም...
አዲስ አበባ ዛሬ ጻጥ ረጭ ብላ ዉላለች፤ትላንት የቡድኑን ማልያ ያለበሰ ሰዉ ትራፊክ አልያም ፖሊስ ብቻ ነበር፤ዛሬ ግን አንዳንዶች ብቻ ነበሩ መለያዉን የለበሱት..ስሜቶቹ ተንፈስ ያሉ ይመስላል፤ ትላንት...
በአሁኑ ደቂቃ ብዙ ስልኮችን እያስተናገድኩ ነዉ፤ከስልኮቹ ዳዋዮች ጀርባ ደሞ ብዙ ጭፋራዎች አሉ፤መላዉ ኢትዮጲያ በደስታ ሲቃ አስፋልት ላይ ወጥቶ እየጨፈረ ነዉ፤የትላንቱ የሳላሀዲን ጎል ጸደቀ!!ፊፋም ነገሩን ተቀበለ..ጨዋታዎ 2-2...
አረንጓዴ ዋልያ… እንሆ ቀኑ ደርስዋል፤ዛሬ ቀኑ ራሱ የሚያልፍ አይመስልም፤የህዝቡ ስሜት ተሰቅሎ ተሰቅሎ ላመዉረድ ያለተዘጋጀበት ሁኔታ ነዉ ያለዉ ሎ!!!በዋልያዉ ዙሪያ ትላንት ምሽቱን አንድ ያልተሰማ አዲስ ዜና ብቅ...
ቀደም ብዮ የማሪዋና ምስል ስላለዉ የኢትዮጲያ ቡድን አርማ ነግሬያችሁ ነበር፤አዲስ አበባ የሚገኙ ሬድዮዎች ሳይቀሩ ይህንን ነገር አወገዙ፤በነገራችን ላይ ከ2ት ሳምንት በፊት ይህንን ነገር አስተዉሎ የነገረኝ ባልደረባዮ...
ዋልያዉ ዛሬ የትሬኒንግ ሰአቱን ቀይርዋል፤ጥዋት ላይ መግለጫ ስለነበር ነዉ ፕሮግራሙ የተለወጠዉ፤አሰልጣኙ ሰዉነት ቢሻዉና አምበሉ ደጉ ደበበ ነበሩ የተናገሩት…እንደተለመደዉ እንዴት እንደሚጫወቱ አሰልጣኙ ግልጽ አላደረጉም፤ለማሸነፍ ነዉ የምንገባዉ ግን...
ከአቡጃ ደጋፊዎች ይመጣሉ ሲባል ሰማንና ገረመን ካላችሁ ተሸዉዳችሁዋል…እነሱ እኮ በአይሮፕላን ለዛዉም የሀገሪቱ መሪ ከፍሎላቸዉ ነዉ የሚመጡት… የአዳማዎች/ናዝሬቶቹ የዋልያ ደጋፊዎች ግነ ለዋልያዉ ክብር ሲሉ 100ኪ.ሜትር በእግር ተጉዘዉ...
አሚን አስካር ያልተጫወተበት ቦታ በረኛ ብቻ ነዉ፤አሁን በኖርዌይ ሁለተኛዉ ትልቅ ቡድን የሚጫወተዉ በአመካይ አጥቂ ቦታ ነዉ፤”እኔ ለትዉልድ ሀገሬ ቡድን መጥቀም እፈልጋልሁ..በአለም ዋንጫ አልፌም መጫወት ለኢትዮጲያ ማገልገል...
ዛሬ ልምምዱ ዋናዉን ጨዋታ ይመስል ነበር፤እርስ በርስ ጨዋታዉ በዋልያዉ አማካይ ክፍል ላይ ለዉጥ እንደሚኖር ጠቋሚ ሁንዋል፤አዲስ ህንጻ በተጠባባቂ ቡድኑ ዉስጥ ነበር የተጫወተዉ..የዋልያዉ አማካይ ክፍል በአዳነ ግርማና...
የመብራት ሀይል ጎፋ አከባቢ ሜዳ ከዚህ ቀደም ይህን ያህል ወሳኝ ጨዋታ ያለዉ ቡድን ልምምድ አልሰራበትም፤ልምምዱ ከተጀመረ 3ት ሳምንት ያህል ገፍትዋል፤በቀን 2ት ጊዜ የነበረዉ ልምምድ ከ4ት ቀናት...
እሁድ ጥዋት ላይ አዲስ አበባ ገቡ፤የተያዘላቸዉ ግዮን ሆቴልን አልወደዱትም፤አሮጌ ነዉ..በዛ ላይ ለእግራችን ጥሩ ማሳረፊያ አይሆንም ብለዉ ወደ ቸርችል ሆቴል ሄዱ፤ልብ በሉ ጨዋታዉ 10 ሰአት ሊደረግ ነዉ...
አቶ ተካ አስፋዉ በአፍሪካ ዋንጫዉ የቡድን መሪ ነበሩ፤ለተጫዋቾች ጥያቔ ፈጣን መልስ ለመስጠት ከማንም ቀድመዉም ይገኙ ነበር፤ተጫዋቾቹም ከማንም በፊት እኝህን ሰዉ መልስ እንደሚሰጥዋቸዉ እምነት አላቸዉ፤ከ2ት ሳምንት በፊት...
ዋልያዉ በቤተ-መንግስት 20ሺ በር ተሸልምዋል፤ይህ ነገር ቡድኑ ካስገኘዉ ዉጤት አንጻር ሲታይ እጀጉን አነስተኛ ነዉ፤ተጫዋቾቹም በዚህ ነገር ቅሬታ ገብትዋቸዋል፤ይብስ ብሎ በነጋታዉ በፋና ሬድዮ..ተጫዋቾቹ በሽልማቱ ደስተኞች ናቸዉ..መባሉ ሀዘናቸዉን...
ሀምሌ 2001 ላይ ከ2ት አመቱ ንትርክ በሁዋላ ፌዴሬሽኑን ሲረከቡ 11 ነበሩ፤ጥቂትም ሳይቖይ አንዱ አባል እስር ቤት ገቡና 10 ሆኑ፤2ቱ ደሞ በጭራሽ ብቅም ብለዉ አያቁም፤8ት አልሆኑም ታድያ…እንግዲህ...
ቦታዉ እዚህ እኛ ሰፈር ቄራ አከባቢ ነዉ፤የጎፋ ገብርኤል ቤተ ክርስትያን ዉስጥ ነዉ ነገርየዉ የታቀደዉ፤ርእሱ ዋልያዉን ለናይጄሪያ ጨዋታ በዝማሬና ጸሎት ማጀብ—እንዲያሸንፍ መጸለይ ነዉ፤የናይጄሪያ ሴኔት ፕሬዝዳንት አረንጓዴዉን ንስር...