የወዳጅነት ጨዋታዎች ጉዳይ እንዲህ በቀላሉ ይሳካል ለማለት አስቸጋሪ ነበር፡፡ከ7ት በላይ ሀገራት ስም እየተጠራ ከነሱ ጋር ጨዋታ እንደሚኖር ሲነገር ወራት ተቆጥርዋል፡፡ዛሬ ጠዋቱን ግን ነገሮች ተቀይረዋል፡፡ዋልያዉ ወደ አቡጃ...
ትላንት ዋልያ በፌዴሬሽኑ አስገምጋሚነት ያለፉት 2ት አመታት ጉዞ ገረፍ ገረፍ ተደርግዋል፡፡አናም ረፋዱ ላይ ተገኝቼ ነበር፡፡መጀመሪያ ሰዉነት አስተያየት ሰጠና ተቀመጠ፡፡ከዛም የቴክኒክ ሀላፊዉ መኮንን ጥናት- ዳሰሳ ብሎ አቀረበ፡፡እምብዛም...
የሴቶች ብሂራዊ ቡድኑ ሉሲ ከግብጽ የወዳጅነት ጨዋታ ጥያቄ ቀርቦለት ልምምድ ጀምሮ ነበር፡፡ከዚህም በላይ የፕሪሚየር ሊጉ እንደሚቋረጥ ተነግሮ ያላስመረጡ ክለቦች ደብርዋቸዉ ነበር፡፡አሁን ግን የወዳጅነት ጨዋተዉ ላይ ሉሲ...
ትላንት በጊዬን ሆቴል የዋልያዉ ግምገማ ነበር፡፡ሁለቱም አሰልጣኞች ተገኝተዋል፡፡ወደ ሆቴሉ ከምጣታቸዉ በፊት ግን እነማን 23ቱ ዉስጥ እንደሚገቡ ወስነዉ ነበር፡፡ በአፍሪካ ዋንጫ ላይ ከነበሩት 13ቱ ተጫዋቾች አሁን በቻኑ...
ትላንት ኤልያስ ማሞ አሪፍ ጎል አገባና ንግድ ባንክ 1-0 አሸንፎ በፕሪሚየር ሊጉ 2ተኛ ሁንዋል፡፡ከጨዋታዉ የኤልያስ ግብ እና የአሰልጣኞቹ ንግግር ነዉ ትዝ የሚለዉ…መስመሩ ላይ ቆመዉ 94ቱንም ደቂቃ...
ገብረ ሚካኤል ያእቆብ እና ሙሉአለም መስፍን ለዋልያዉ መመረጣቸዉ በፋክስ ለክለባቸዉ አርባምንጭ ከነማ ተላከ፡፡እነሱ ግን እስከትላንት ድረስ በቡድኑ አልተገኙም፡፡ፋክሱ ዘግይቶ መድረሱን ደዉለዉ ማሳወቃቸዉን እናም አሁን ለካፍ ስሞች...
ከካላባሩ ጨዋታ በሁዋላ ምሽቱን እንዲሁም በነጋታዉ ቁርስ ላይ ግጭት የፈጠሩት የዋልያዉ ተጫዋቾች ሲሳይ ባንጫና አበባዉ ቡታቆ የገንዘብ ቅጥት ከፌዴሬሽኑ ተጥሎባቸዋል፡፡በቅጣት ደብዳቤዉ ላይ እንደሰፈረዉ ሲሳይ ባንጫ ጥፋተኛ...
ዛሬ የጊዬርጊሱ አሰልጣኝ ኢግናትየስ ማርቲኔዝ ወረቀትና እስክርቢቶ ይዘዉ ሲጽፉ ነበር፡፡የደደቢት ና መከላከያን ጨዋታ እያዩ አንዴ ቀና አንዴ ጎንበስ እያሉ….ጥቂት ቆይቼ ይህንን ሰማሁ፡፡ከዛሬ ጀምሮ እንዲቋረጥ ተወስኖበት የነበረዉ...
ዛሬ 6ት ጨዋታዎች ተደረጉ፡፡6ቱም በአቻ ዉጤት አለቁ፡፡በዚህ ሳምንት ጊዬርጊስ ብቻ ነዉ 3ነጥብ ያገኘዉ…1ነጥብም ያጣዉ ደግሞ በሱ የተሸነፈዉ ሲዳማ ቡና ነዉ፡፡የተቀሩት ደግሞ ተካፍለዉታል፡፡ አዲስ አበባ ላይ ደደቢት...
ሰዉነት ቢሻዉ የጊኒን ብሂራዊ ቡድን ለማሰልጠን ጠየቁ!!!ማርኮ ሲሞኒም ይገኝበታል!! የዚህ ዜና ምንጭ የጊኒ አግር ኳስ ድረ-ገጽ ነዉ፡፡ሚሼል ዶሲየን የቀድሞዉን የጊኒን አሰልጣኝ ለመተካት ፌዴሬሽኑ ማስታወቂያ አዉጥትዋል፡፡በዚህም...
ዋልያ ከናይጄሪያ ሊጫወት ነዉ፡፡በአንድ አመት ለ4ተኛ ጊዜ!!! ናይጄሪያ ጥሪ አቅርባለች፡፡ከቻን ዉድድር በፊት እንጋጠም ብላለች ዋልያን…ለቻን ዉድድር ይረዳን ዘንድ ለእናንተም ለኛም ይረዳናልና ወደ አቡጃ ኑና እንጫወት ብለዋል...
በ37ተኛዉ የምስራቅና መካከለኛዉ አፍሪካ ዋንጫ ዋልያዉን በአምበልነት የመራዉ ፋሲካ አስፋዉ ወላጅ እናቱ በጠና ታመዋል፡፡ተጫዋቹ ከሴካፋ መልስ የመጀመሪያዉን ጨዋታ ለክለቡ ቡና ለማድረግ ወደ አርባምንጭ ከቡድኑ ጋር በአይሮፕላን...
ዝግጅት የሚደረገዉ ዉጤት ለማምጣት እንደሆነ አሰልጣኞቹ ተናግረዋል፡፡የኢትዮጲያ ፕረሚየር ሊግ ለናይጄሪያ ጨዋታ ተብሎ ተቋረጠ፡፡ዋልያዉ 4-1 ተሸንፎ ወደቀ፡፡በ2005ት ደግሞ ለተለያዩ ማጣሪያ ጨዋታዎች ተብሎ ከ3ወር በላይ ሲቆም ሲቀጥል ለዛዉን...
የፕሪሚየር ሊግ ክለብ አሰልጣኞች 90 ከመቶ የጨዋታ ቀን ሜዳ ላይ ሲያሰለጥኑ ነዉ 90ደቂቃ የሚጨርሱት”…ያዘዉ..በለዉ..አቀብለዉ…አሁን ንጠቀዉ…”የሚሉት ቃላት በየደቂቃዉ ይሰማሉ፡፡በተለይ ተጫዋቾቹ ከአሰልጣኞች አጠገብ ከተጫወቱማ አለቀላቸዉ..እነሱ ያሰቡትን ሳይሆን አሰልጣኞች...
የሀረር ቢራ ተጫዋቾች አድማ መተዋል፡፡ቅራኔያቸዉ ከቡድኑ አመራር ጋር ነዉ፡፡ቡድን መሪ ሁኖ የሚሰራዉ አቶ አምዴ በኩር ነዉ፡፡የቡድኑ ስራ አስኪያጅም ነዉ፡፡ከሱ በላይ ደግሞ አቶ ታደለ የሀረር ቢራ የድርጅቱ...
የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ቅዳሜ ሲጀመር አዳማ ከነማ አንድ ዶክተር በአጥቂነት ያሰልፋል፡፡ የሴቶች ብሂራዊ ቡድን በ1990 መጀመሪያ እንደገና ሲጀመር ብሂራዊ ቡድኑ ዉስጥ ነበረች፡፡በአንድ አፍሪካ ዋንጫ እና አንድ...
ከአለም ኮከብ ጋር የተጫወተ ኢትዮጲያዊ ያቃሉ???ሰይፈ ዉብሸት ከዚዳን ጋር በስዊዘርላንድ በወዳጅነት ጨዋታ ተገናኝተዋል፡፡ዚዳን በማድሪድ መለያ ሰይፈ በስዊዘርላንድ ክለብ!!!ይህ ከሆነ 10 አመት አስቆጥርዋል፡፡አሁን ደግሞ ሌላኛዉ ኮከብ ፍራንክ...
ከግብ ጠባቂዎች ሲሳይ ባንጫ ከተከላካይ አበባዉ ቡታቆ በዲሲፕሊን ምክንያት ከምርጫዉ ተዘለዋል፡፡በካላባሩ ድብድብ ምክንያት… ከግብ ጠባቂዎች ባሳየዉ ብቃት የንግድ ባንኩ ዩሀንስ ሽኩር መዘለሉ አጠያያቂ ነዉ፡፡መከላከያ በሊጉ ጠንካራ...
ከነገ ወዲያ ቅዳሜ በፕሪሚየር ሊጉ በወንዶች አንድ ጨዋታ ብቻ ይደረጋል፡፡ሲዳማ ቡና በአዲስ አበባ ስታድየም ቅዱስ ጊዮርጊስን እንደሚያሸንፍ አሰልጣኙ ዘላለም(ሞሪንሆ) የቀድሞ ጨዋታዎችን ዋቢ በማድረግ ተናግርዋል፡፡ አሰልጣኙን ለማግኘት...
የአዲስ አበባ ስታድየሙ ጥቂት ሰዎች ብቻ ነበሩበት…ለሰርግ አልያም ለምርቃት ከታደመ ሰዉ በጥቂት ከፍ የሚል ሰዉ ብዛት ነበር፤ልብ በሉ..የፕሪሚየር ሊጉ ባለክብር ደደቢት ይጫወታል፤መብራት ሀይል የ2ጊዜ የፕሪሚየር ሊግ...