ጨዋታዉ ለአይን የሚስብም አልነበረም፡፡ሊቢያም ጠንካራ ነዉ የሚያስብል ነገር አልታየበትም፡፡አሰልጣኙ ክሊሜንቴ ከጨዋታዉ በኋላ ስለዋልያዉ ድክመት ሲጠየቁ የመለሱት ነገር ያስገርማል፡፡ቡድናችሁ በምድቡ ካሉት ጠንካራ ቡድኖች አንዱ ነዉ፡፡ብቸኛዉ ድክመቱ እንደኛ...
በደንብ ስለመስማቴ ጆሮዬን ለማመን የቀረጽኩትን ንግግር አዳመጥኩት፡፡አዎን ሰዉነት ቢሻዉ ከጨዋታዉ በኋላ እንዲህ ነበር ያሉት፡-This is totally different team from the world cup qualifiers–ይህ ቡድን ከአለም ዋንጫ...
አንሆ አሰላለፍ አሰላለፍ አሁን ደርስዋል!!! ጀማል ጣሰዉ አበባዉ ቡታቆ…አይናለም ሀይሉ…ደጉ ደበበ…ስዩም ተስፋዬ… ቱሳ–አዳነ–አስራት–ምንያህል ዳዊት እና ኡመድ
ከሰአታት በኋላ ዋልያዉ ከሊቢያ ጋር ይጫወታል፡፡ቀደም ሲል ተሰጥትዋቸዉ የነበረዉ ቢጫ መለያ ተቀይርዋል፡፡የአሁኑ አረንጓዴ መለያ ቢጫ መለያ እና ቀይ ካልሲ ይለብሳሉ፡፡ ደጋፊዎች በተለይ ከጆበርግ ከ6ት አቶብስ በላይ...
1998 ላይ ደግሞ አሰልጣኝ ሰዉነት ከሊቢያ ጋር አዲስ አበባ ላይ የተጫወቱበት ጨዋታ ትዝታዉ ብዙ ነበር፡፡በተለይ የጭቃዉ አይነት አይረሳም፡፡ባለፈዉ አመት ዋልያዉ ወደ ሊቢያ ተጉዞ የወዳጀነት ጨዋታ አድርጎ...
ዛሬ በሳዉዘርን ሰን ሆቴል የቅድመ ጨዋታ ስብሰባ (ፕሪማች ሚቲንግ) ተደርግዋል፡፡እንደ ደንቡ ከሆነ ዳኞቹ እና ኮሚሽነሩ በተገኙበት ነዉ ስብሰባዉ የሚደረገዉ፡፡ዛሬ ግን የነገን ጨዋታ የሚዳኙት ዳኞች በስብሰባዉ ላይ...
ዛሬ ከምሽቱ 2ሰአት በኢትዮጲያ በዚህ ደግሞ 2 ሰአት ዋልያዉ ልምምዱን ሰርተዋል፡፡ነገ ከሊቢያ ጋር በኢትዮጵያ 1 ሰአት ጨዋተዉን ያደርጋል፡፡ አሉላ ግርማ ጉንፋን እና ቶንሲል ይዞት በዛሬዉ ትሬኒንግ...
ዛሬ የምድብ 2ት ጨዋታዎች በኬፕታዉን ተጀምረዋል፡፡ሞሮኮ እና ዝምቧብዌ 0-0 የወጡበትን ጨዋታ ኢትዮጲያዊዉ ኢንተርናሽናል ዳኛ በአምላክ ተሰማ አጫዉትዋል፡፡ሁለት ቢጫ ካርዶችን በጨዋታዉ አሳይትዋል፡፡በቦታዉ ተገኝቶ ፈጣን ዉሳኔ በመስጠት ጨዋታን...
ካሜራ ማን ደመቀ የተያዠበት መንገድ አሁንም ድረስ ይገርመኛል፡፡እሱ የያዠዉን አክሪዲቴሽን የያዙ ጋዜጠኖች ገብተዋል፡፡ነገር ግን ከአንድ ቀን በፊት የታሰሩት ጋዜጠኞች ወሬ ግን ፍርሀቱን አብሶበታል፡፡እናም በዚህ መሀል ስራዉን...
ነገ ከምሽቱ 3ሰአት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ሊቢያ እና ዋልያዉ ይገናኛሉ፡፡ዋልያዉ ዛሬ ምሽት 3ሰአት ላይ (በነገ የጨዋታ ሰአት) ልምምዱን ያደርጋል፡፡ከዋልያዉ በፊት ኮንጎ እና ጋና ምድቡን ይከፍታሉ፡፡2ቱም ጨዋታዎች በአንድ...
ሊቢያ እና ሞዛምቢክ ባለፈዉ ሳምንት የወዳጅነት ጨዋታ አድርገዉ ሊቢያ 2-1 አሸንፋለች፡፡ይህ ጨዋታ የተደረገዉ በነ ጌታነህ ከበደ ሜዳ ነበር፡፡በቢድ ዊትሱ ሜዳ ማለት ነዉ፡፡የዋልያዉ ድንቅ አጥቂ ይህንን ጨዋታ...
ዛሬ በደቡብ አፍሪካ ሰአት አቆጣጠር ከ4 ሰአት ጀምሮ ዋልያዉ የመጀመሪያ ልምምዱን ሰርትዋል፡፡ክሮስ ማድረግ በግንባር ማስቆጠር –በግማሽ እና ሙሉ ሜዳ ግጥሚያ በልምምዱ ተካተዋል፡፡ በእርስ በእርስ ጨዋታዉ ላይ...
ስሙን ብትረሱት ስራዉን አትዘነጉትም፡፡እንደዉም የእሱን ድርጊት ተከትሎ ዉጤት ተቀይርዋል ብለዉ የቀለዱ አሉ፡፡ቡርኪና ፋሶ ከዋልያዉ ኒልስፕሪት ላይ ሲጫወቱ 4-0 መሆኑ ያልተዋጠለት አብዱ ረጋሳ ሜዳ ዉስጥ ዘሎ ገብትዋል፡፡ግብ...
ጥዋት 3 ሰአት አዲስ አበባ የለቀቀዉ አይሮፕላን 7.30 ጆበርግ ገባ፡፡ከዚህ በሁዋላ ነዉ አስደንጋጭ ወሬዎች መሳመት የጀመሩት…3ት ጋዜጠኖች ከቡድኑ በፊት አስቀድመዉ ሀሙስ ጆበርግ ደረሱ፡፡እናም የወረቀት ቪዛ (አክሪዲቴሽን)...
ዛሬ ከሰአት ጋዜጠኞች በሞሉበት ሰዉነት መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ጥዋት ላይ በልምምድ ሜዳ አንድ ጋዜጠኛ በሚሰራበት ጣቢያ በሰጠዉ አስተያየት ደስተኛ እንዳልሆኑ ነግረዉት ተናደዉ ነበር፡፡ከሰአት በኋላ ላይ በነበረዉ መግለጫም ስሜታቸዉን...
እስከዛሬ ከሰአት ድረስ ትክክለኛዉ የዋልያዉ ጉዞ ቀን አልተለየም ነበር፡፡58 ልኡካንን ያቀፈዉ ዋልያ በአንድ አይሮፕላን ለመሄድ አልቻለም፡፡ተጫዋቾቹ አርብ ከአሰልጣኞቹ ጋር በአንድ ላይ 40 ሁነዉ ይሄዳሉ፡፡የፌዴሬሽኑ ሰዎች ደግሞ...
ዋልያዉ እሁድ ማምሻዉን ከአቡጃ ተመልስዋል፡፡በጨዋታዉ 2-1 ብንሸነፍም በተለይ በ2ተኛዉ ግማሽ በልጠናቸዉ ተጫዉተናል፡፡እንደዉም ብዙ ኳስ ባንስት እናሸንፍ ነበር ብለዋል ተጫዋቾቹ…ከመጀመሪያዉ ግማሽ እና ከተቀሩት 3ት ጨዋታዎች የተለየ ነገር...
ትላንት በአቡጃ የተካሄደዉ ጨዋታ በብዙ መልኩ የተለየ ነዉ፡፡በዚህ ዘመን ምንም አይነት ዉጤት መስሚያ መንገድ ያልተገኘለት ጨዋታ ነበር፡፡ከዛ ዉጪ ከ17 አመት በታች ቡድን ተጫዋቾችን ጨምሮ የያዘዉ ናይጄሪያ...
ማምሻዉን ሲሳይ ጥሩ ስሜት ላይ አልነበረም፡፡በተለይ 2ተኛዉ ግብ የተቆጠረበት ሁኔታ አናዶታል፡፡ከዚህ ዉጭ ደግሞ የግል ችግር ነበረበት፡፡እነዚህ ነገሮች እያንገበገቡት ኢምባሲዉ ባዘጋጀዉ የእራት ግብዣ ላይ ተገኘ፡፡ከዲጄዉ ማይክ ተቀበለና...
“እኔ ኳስ እጫወት ነበር ግን በተፈጥሮ ያገኘሁት ነገር የለም፡፡ፓስ እና ኮንትሮል ተምሬ ነዉ ያወኩት…አባትና እናቴ ገበሬ ስለነበሩ ከነሱ ያገኘሁት ነገር የለም፡፡”ይህን ያሉት የዋልያዉ ዋና ሰዉ ናቸዉ፡፡...