ጋዜጠና ርዕዮት አለሙ ዋሽንግተን ዲሲ ዛሬ ስትገባ በዳላስ ኤርፖርት ደማቅ አቀባበል ተደረገላት። እንደሚታወሰው በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3ኛ የወንጀል ችሎት በሽብር ወንጀል ጥፋተኛ ተብላ በ14 ዓመት...
ከርዕዮት አለሙ ልጆች ሆነን “እከሌ (እከሊት) አክራሪ ነዉ (ናት) ” ሲባል ይሰጠን የነበረዉ ትርጉም እና አሁን አክራሪነት እየሰጠ ያለዉ ትርጉም ለየቅል ይመስለኛል፡፡ ያኔ አንድ ሰዉ በአክራሪነት...
ኢህአዴግ ሆይ ነቄ ነን ተቀየስ! አራት ሆነን ወደምንኖርበት የአሁኑ የማግለያ ክፍል ከመግባቴ በፊት በርካታ እስረኞች በተለምዶ የአራድኛ ቃላት የሚባሉትን በመጠቀም ሲነጋገሩ የመስማት እድል ነበረኝ፡፡ ለርዕሴ የመረጥኳቸው...