“ሰዎቹ ሊገደሉ የሚችሉት በምርመራ ላይ ነው” ———————- “በቂሊንጦ እስር ቤት የተቃጠለ ሰው አለ ብዬ አላስብም። (እሳቱ በአደጋ ተፈጥሯል ብለን የማናምን ከሆነ) ከቃጠሎ በፊት ተኩስ እንደነበረ ሰምተናል።...
ቅዳሜ ነሃሴ 28 ቀን 2008 በአዲስ አበባ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ላይ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ አደጋ የ23 ሰዎች ህይወት ማለፉን የመንግስት ኮሙዩኒኬኘን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ገለፀ። ፅህፈት...