“አጋጣሚ ነው ግን….?” (ሳም አለሙ) አንዳንድ ጊዜ “እንዴት ሊሆን ቻለ?” በሚል ጥያቄና ግርምት እንድንዋጥ የሚያስገድዱን አጋጣሚዎች ይፈጠራሉ…ለምሳሌ አሞኛል ብለን(የእውነት አሞን) ከአለቃችን ፍቃድ ወስደን ከስራ ቦታ ወደ...
አስርቱ በትዳር/ፍቅር ውስጥ የመደማመጥ ደንቀራዎች 10 factors that block you from listening to your partner ———————————————————– (በአሽናፊ ካሳሁን ©ዘሳይኮሎጂስት) ጤናማ የፍቅር ወይም የትዳር ግንኙነት ለመፍጠር መደማመጥ...
(በነጋሽ አበበ) የትዳር ተፈጥሮአዊ አካሄድ አልጋ በአልጋ እንዳልሆነ ይታወቃል፡፡ የፍቅር ግንኙነቱ ሲጀመር የነበረው ፍቅር በሂደት እየቀነሰ የነበረው እንዳልነበረ ሊሆን ሁሉ ይችላል፡፡ በመሰረቱ ካልታረመ፣ ካልተኮተኮተ፣ በጥቅሉ አስፈላጊው...
በመአዛ መንበር (የማስተርስ ዲግሪ በካወንስሊን ሳይኮሎጂ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ) የሰዉ ልጆች ከመወለድ እስከ ሞት በተለያዩ ግንኙነቶች ታጅበን እንኖራለን ፡፡ ከእነኚህ ግንኙነቶች አንዱ ትዳር ሲሆን ዋና ከሚባሉ...