አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍርድ ቤት ለማምለጥ የሞከረ የሕግ ታራሚ በኅብረተሰቡና በፖሊስ ኃይል ጥረት ዳግም በቁጥጥር ሥር ዋለ። በፌዴራል የመጀመሪያ...
በፌዴራል ዓቃቤ ሕግ በሽብርተኝነት ክስ ተመሥርቶባቸው በእስር ላይ የቆዩት የቀድሞ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት)፣ የሰማያዊና የአረና ፓርቲ አመራሮችና ሁለት ተከሳሾች በነፃ እንዲሰናበቱ፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ...
ኢህአዴግ ሆይ ነቄ ነን ተቀየስ! አራት ሆነን ወደምንኖርበት የአሁኑ የማግለያ ክፍል ከመግባቴ በፊት በርካታ እስረኞች በተለምዶ የአራድኛ ቃላት የሚባሉትን በመጠቀም ሲነጋገሩ የመስማት እድል ነበረኝ፡፡ ለርዕሴ የመረጥኳቸው...