አሰልቺው ፕሪምየር ሊግ ተጠናቋል ትኩረት በማይስብ ሁኔታ የተጀመረው የ2006 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በርካቶች መኖሩን ዘንግተውት ረቡዕ ዕለት በመከላከያና ደደቢት ጨዋታ ተጠናቋል፡፡ ለሻምፒዮኑ ዋንጫ፤ ለኮከቦች ሽልማታቸውን በመስጠት...
ወላይታ ድቻ – የፕሪምየር ሊጉ ውበት! ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኢትዮጵያ ቡና፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ! አዎ ልትገምቱ እንደምትችሉት እነዚህ በ2006የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሜዳሊያ ስፍራ ላይ የተቀመጡ ክለቦች ናቸው፡፡...