በPhillip Socrates የቅማንት ህዝብ የነጻነት ትግል ጉዞውን ከጀመረ ብዙ ዓመታት አሥቆጥሯል፡፡ ለትግሉ ካነሳሱት ብዙ ጉዳዮች መካከል በልማትና ማንኛውም መሠረተ ልማት አድሎ ስለተፈፀመበት፤ በማንነቱ እንዲሸማቀቅ ስለተደረገ፤...
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 15 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ራሱን የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ትህዴን ወይም ዴምህት ብሎ ለሚጠራው ቡድን...
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ800 ሺህ ብር በላይ ታክስ በማጭበርበርና በሌሎች 14 ክሶች ጥፋተኛ የተባለው የሎሚ መጽሄት ዋና ስራ አስኪያጅ በ18 ዓመት ጽኑ እስራትና...
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን በሃይል ለመናድ የሚንቀሳቀሰውን አሸባሪው ግንቦት ሰባት ድርጅትን ድግፈዋል በሚል የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች ዛሬ ክስ ተመሰረተባቸው። ተከሳሾቹ ይላቅ...
In April 2014, Ethiopian authorities arrested six bloggers affiliated with the Zone 9 collective. The bloggers–Abel Wabella, Atnaf Berhane, Mahlet Fantahun, Natnail Feleke, Zelalem Kibret, and...
ከአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ (ሞላ አስገዶምን አስመልክቶ) መስከረም 3 ቀን 2008 ዓ.ም ================================================= በኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ የፖለቲካ ትግል ታሪክ ውስጥ ባጠቃላይና በተለይ...
ከብሔራዊ የመረጃና የደህንነት አገልግሎት እና ከፌዴራል ፖሊስ የጋራ ፀረ ሽብር ግብር ሀይል የተሰጠ መግለጫ ለበርካታ አመታት በኤርትራ መንግስት አማካይነት ሲደራጅ የነበረ የጥፋት ሀይል ብሔራዊ የመረጃና የደህንነት...
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 21፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በመቀሌ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ተግራይ/ህወሃት/ 12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ አቶ አባይ ወልዱን የድርጀቱ ሊቀመንበር...
ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ ለግል ጥቅማቸው በማዋል ተጠርጥረው ሲፈለጉ የነበሩት የቀድሞው የኦሮሚያ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ ወንድሙ ቢራቱ በቁጥጥር ሥር ዋሉ። የፌደራል የስነምግባርና ፀረ ሙስና...
ከያሬድ ኃይለማርያም ሰኔ 16፣ 2007 ዓ.ም. ከብራስልስ ‘የአፍሪቃ ድሃ ባይጠግብም እንኳ ቀምሶ ካደረ ይበቃዋል’ አይነት ንቀት የተሞላው የምዕራቡ አለም ምልከታ ከመቼውም ጊዜ በከፋ መልኩ አፍጦና አግጦ...
መንግስት አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት ወንይሸት ሞላ፣ ኤርሚያስ ፀጋዬ፣ ዳንኤል ተስፋዬና ቤትሄልየም አካለ ወርቅ ዛሬ ሰኔ 15/2007 ዓ.ም በቄራ ፍርድ ቤት...
የኢትዮጵያ ፌዴራሊያዊ አንድነት መድረክ ባለፈው እሁድ የተካሄደውን አምስተኛው አገር አቀፍ አጠቃላይ ምርጫ ውጤትን እንደማይቀበል ገለፀ። የመደረክ ከፍተኛ አመራሮች ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፥ በምርጫው ሂደት ላይ ችግሮች...
ኢህአዴግ ሆይ ነቄ ነን ተቀየስ! አራት ሆነን ወደምንኖርበት የአሁኑ የማግለያ ክፍል ከመግባቴ በፊት በርካታ እስረኞች በተለምዶ የአራድኛ ቃላት የሚባሉትን በመጠቀም ሲነጋገሩ የመስማት እድል ነበረኝ፡፡ ለርዕሴ የመረጥኳቸው...
By Editorial Board April 30 at 8:43 PM ETHIOPIA’S ELECTIONS, scheduled for May 24, are shaping up to be anything but democratic. A country that...
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2007 – የኤርትራ ብሄራዊ የእርቅ ግንባር በመባል የሚታወቀውና በአስመራ መንገስት ላይ ነፍጥ ያነሳው ሀይል በአንድ የመንግስት ጋራዥ ላይ ጥቃት መሰንዘሩን ይፋ አደረገ፡፡...
የምረጡኝ ቅስቀሳ በይፋ በተጀመረበት በዚህ ሳምንት የእጩዎች መሰረዝ እሰጥ አገባ፣ የእጩዎች መዋከብና መንገላታትን ዜና አንዲሁም የቴሌቪዥን እና የጋዜጣ ቅስቀሳዎች ዋና ዋና ሂደቶች ሆነው ታይተዋል፡፡ የሚከተሉት...
ተቃዉሞ ሠልፍ፤ ድብደባና እስራት በኢትዮጵያ አሳካሪ-እና ግልፅ ያልሆነ ፖለቲካ።ለአዲስ አበባ በርግጥ እንግዳ አይደለም።ጥንት እንደ ቅዳሜዉ ነበረች።የዛሬ አርባ አመት የጥንት ሥርዓቷ መለወጡ በታወጀ፤ ያለምንም ደም የኢትዮጵያ እንከን...
የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩና የኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ሊቀመንበር የሆኑት ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ “በውጭ ያሉ ኢትዮጵያውያንን የፖለቲካ እንቅስቃሴ” በተመለከተ አሜሪካ ውስጥ ላለፉት ስድስት ወራት ጥናት ሲያደርጉ...