የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ነሃሴ 23 ቀን 2012 ዓ.ም ሊያከናውነው አቅዶ ለነበረው አገራዊ አጠቃላይ ምርጫ ለድምጽ መስጫ ቀን የሚያገለግሉ ቁሳቁሶች ግዥን ማጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ በዚህም መሰረት ቀድመው...
Amhara Mass Media Agency interview with Prof. Merera Gudina on current political issues.
Amhara Mass Media Agency interview with Prof. Merera Gudina on current political issues.
(በጃ አዳም) የአፄው ነገር ዛሬም አልበረደም። ፖለቲካ እየተቸበቸበበት ይገኛል። ትውልዱም በተቀደደለት መንገድ ብቻ እየተመመ ነው። አፄው ውለታ ውለው ካረፉ አንድ ክፍለ ዘመን አለፈው። ነገር ግን ሞተውም...
የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ከግንቦት 7 ጋር በይፋ መለያየቱን የተለያዩ የሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ከዚህ ጋር በተያያዘም የፓርቲው ቃል አቀባይ የሆኑት አቶ ኤፍሬም ማዴቦ ይህንን...
በአዱኛ ሂርጳ ራእይ በብዙ መንገድ ይወለዳል።ከሚወለድባቸዉ መንገዶች አንዱ ከችግር ጋር ፊት ለፊት መላተም ነዉ።ብዙ ተፅእኖ ፈጣሪ መሪዎች የህይወታችውን እጣ ፈንታ የወሰነ አንድ ምክንያት ወይም ቅፅበት እንዳለ...
ጥር 15/2010 ዓ.ም – የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ዓለምነው መኮንን በመግለጫው እንዳሉት የብሄራ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን/ የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን በባህር ዳር ጀምሯል፡፡ ማዕከላዊ...
በፌደራል አቃቢ ህግ ክሳቸው የተቋረጠ 115 የቀጠሮ ተጠርጣሪ እስረኞች ተፈቱ፡፡ ክሳቸው የተቋረጠላቸው መካከል ዶክተር መራራ ጉዲና እና ዶ/ር ሩፋኤል ደሲሳ እንደሚገኙበት በፌደራል ማረሚያ ቤቶች የህግ ታራሚዎች...
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ህገ መንግስታዊ ስርአቱን ለማስከበርና የህዝብና የዜጎች ሰላምና ፀጥታ ለማስጠበቅ አስፈላጊ ነው ብሎ ሲያምን፣ ማንኛውም ሁከት፣ ብጥብጥና በህዝቦች መካከል መጠራጠርና መቃቃር የሚፈጥር...
በአዱኛ ሂርፓ ርቀት አንድ ፡ – የተጫዋች ምርጫ ሃገርን ወክለዉ ሜዳ ላይ የሚጫወቱ ተጫዋቾቻችንን ስናይ ከእኛ የተሻሉ እንደሆኑ እናምናለን ፡፡ ምናልባት ቅር ቢለን ሁለት ወይም ሦስት...
ከኢትዮጵያ ሙስሊሞች የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ እሁድ መስከረም 1/2009 አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ፣ በጣም አዛኝ በሆነው! ውድ የአገራችን ህዝቦች ሆይ! አገራችን ኢትዮጵያ...
ቅዳሜ ነሃሴ 28 ቀን 2008 በአዲስ አበባ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ላይ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ አደጋ የ23 ሰዎች ህይወት ማለፉን የመንግስት ኮሙዩኒኬኘን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ገለፀ። ፅህፈት...
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የጥቃቅንና አነስተኛ የኢንተርፕራይዞች የመጀመሪያው ምእራፍ ቆጠራ ከሚያዝያ 14 እስከ ግንቦት 22 ቀን 2008 ዓ.ም ድረስ ተካሂዷል። በዚህ...
ከልደቱ አያሌው የኢዴፓ ብሄራዊ ም/ቤት አባል ከጥቂት ሳምንታት በፊት መልካም አስተዳደርን አስመልክቶ የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ያካሄዱትን ውይይት በቴሌቪዥን ተከታትየው ነበር፡፡ ውይይቱ በባህሪው “ኢህአዴግአዊ” ስላልነበር አስገርሞኛል፡፡ ኢህአዴግ...
መስፍን ወልደ ማርያም ታኅሣሥ 2008 ከሁለት ቀኖች በፊት ስለበእውቀቱ ሥዩም አድናቆታቸውን በፌስቡክ ላይ የገለጹ ሁለት ሰዎች ነበሩ፤ ለበእውቀቱ ያላቸውን አድናቆት እኔም እጋራቸዋለሁ፤ ነገር ግን የእነዚህ ሰዎች...
በገብረመድህን አርአያ በሰሜን በጌምድር (ጎንደር) ወልቃይት ፀገዴ፣ ፀለምት በአማራው ላይ ተስፋፊው ተሓህት/ህወሓት የፈጸመው የዘር ማጽዳት ወንጀል ይህ ታሪካዊ መረጃ በተቀነባበረ መልኩ የሚጀምረው ገና ተጋድሎ ሓርነት ህዝቢ...
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት /መድረክ/ ታህሳስ 17 ቀን 2008 ዓ.ም ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ አስገብቶት የነበረው የእውቅና ጥያቄ ተቀባይነት አለማግኘቱን የአዲስ...
በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ ከቤተ አማራ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ የአማራ ህዝብ ጀግኖች አባቶቹና እናቶቹ ከሌሎች አገር ወዳድ ወገኖች ጋር በመሆን ከመሰረቷት ብሎም በተከታታይ የደም እና የአጥንት...
ህዳር 29፣ 2008 የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 3ኛ ፍትሐ ብሄር ችሎት በአቶ ሳሳሁልህ ከበደ እጅ የሚገኘውን የቅንጅት፣ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ማህተም ማንኛውም ህጋዊ ውጤት እንዳይኖረው...