በድሬደዋ አስተዳደር ቀበሌ 01 መልካ ጀብዱ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ መስከረም 21 ቀን 2011 አ.ም ምሽት ላይ በግለሰብ ላይ የደረሰን ጉዳት ወደ ብሄር ግጭት ተለውጦ ሁከትና...
The man accused in the death of a D.C. Corrections official has been found not guilty by reason of insanity. Dawit Seyoum was charged with first-degree...
አዲስ አበባ ፣ሰኔ 26 ፣ 2007 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የምስራቅ ጎጃም ዞን የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር እና ጠበቃ አቶ ሳሙኤል አወቀን የገደለው ወጣት ትናንት በ19 አመት...
የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ሰኔ 8/2007 ዓ.ም ደብረማርቆስ ከተማ የተገደለው የሳሙኤል አወቀ ለቅሶ እንዳይደርሱ ታገዱ፡፡ አመራሮቹና አባላቱ ዛሬ ሰኔ 13/2007 ዓ.ም በጠዋት ከአዲስ አበባ ተነስተው...
ባሳለፍነው እሁድ በሊቢያ ውስጥ በአሸባሪው አይ ኤስ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ ኢተዮጵያውያን ማንነት በመለየት ላይ ይገኛል። በዚህም መሰረት በርካታ የሟች ቤተሰቦች የልጆቻቸውን ሞት ተረድተው ሀዝን በመቀመጥ ላይ...
(April 19, 2025) – ሀያ ስምንት ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን አይ ሲስ በተሰኘ ህሊና ቢስ፣ ፀረ-ሰው እና ፀረ-ስልጣኔ ቡድን በሊቢያ በአሰቃቂ ሁኔታ የመገደላቸው መርዶ ዛሬ ሚያዝያ 11 ቀን...
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2007 – በአሰቃቂ ሁኔታ ወላጅ እናቱና ሁለት የቤተሰብ አባሎቹን የገደለውና በአባቱ ላይ ከባድ የመግደል ሙከራ የፈጸመው ግለሰብ ዛሬ የሞት ቅጣት ተላለፈበት፡፡ ተከሳሹ...
በሰላሌ አውራጃ በዳራ ወረዳ በጎሮ መስቀል መንደር ሁለት ግለሰቦች በመንግስት ሃይሎች ተገለው እሬሳቸው በመሃል ከተማ የተጎተተና ብሎም ህዝብ አይቶ መቀጣጫ ይሆን ዘንድ በአደባብይ ተሰጥተው መዋላቸውን ተዘግቧል።