‹‹ወደቀድሞው ድንቅ ብቃቴ ለመመለስ አሁንም ልምምዴን ይበልጥ አጠናክሬ መስራት ያስፈልገኛል›› መሰረት ደፋር የሁለት ግዜ የኦሊምፒክ 5000 ሜ. ሻምፒዮኗ መሰረት ደፋር በወሊድ ምክንያት ከውድድር ከራቀች ከሁለት ዓመት...
የ5000ሜ. የሁለት ግዜ የኦሊምፒክ ሻምፒዮን እና የሁለት ግዜ የዓለም ሻምፒዮን እንዲሁም በ3000ሜ. የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የአራት ወርቅ ሜዳልያ ባለቤት የሆነችው አትሌት መሰረት ደፋር የጎንደር ዩኒቨርስቲ...
በአትሌቲክስ ስፖርት ዙሪያ የኢሜይል መረጃ ከምለዋወጣቸው አካላት አንዱ የሆነው EME NEWS ዛሬ ማለዳ ላይ ካደረሰኝ ዜናዎች አንዱ ውጤታማዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት መሰረት ደፋር በእርግዝና ምክንያት የ2014 የውድድር...