አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት በመምህር ግርማ ወንድሙ መዝገብ ላይ ፖሊስ በአምስት ቀናት ውስጥ ምርመራውን አጠናቆ እንዲቀርብ የመጨረሻ...
አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመምህር ግርማ ወንድሙ የዋስትና ፍቃድ እና የፖሊስ ይግባኝን መርምሮ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ። በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት...
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) በማታለል ወንጀል ተጠርጥረው በእስረ ላይ የነበሩት መምህር ግርማ ወንድሙ ዛሬ በዋስ ተለቀቁ። የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ...
መምህር ግርማ ወንድሙ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለህሙማን ፈውስ የመስጠት ፈቃድ እንዳላቸው የሚገልፀው ደብዳቤ የሃሰት መሆኑና አገልግሎታቸውም “የማታለልና የማጭበርበር ተግባር” ነው የሚል ከሁለት ዓመት በፊት ከፓትርያርኩ...
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትናንት በቁጥጥር ስር የዋሉት መምህር ግርማ ወንድሙ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል። መምህር ግርማ ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄም ወድቅ ተደርጓል። የአዲስ አበባ...