Articles9 years ago
የዋልያ አባላት የእርዳታ እጃቸዉን እየዘረጉ ነዉ፡—አብነት ገብረ መስቀል ሪከርዱን ይዘዋል!!!”ሰኞ የመጨረሻ ዉሳኔዉን አቃለሁ”መኳንንት በርሄ –ጌታነህ ከበደ ይጎበኘዋል!!
ለጋዜጠኛ መኳንንት በርሄ ህክምና የተቋቋመዉ ኮሚቴ በሳምሶን ማሞ ይመራል፡፡እናም ባለፈዉ አርብ ይፋዊ የ10ቀናት ዘመቻ ከታወጀ በኋላ የዋልያ ተጫዋቾች የእርዳታ እጃቸዉን በመዘርጋት አርአያ ሁነዋል፡፡ከሳላሀዲን ሰኢድ እና...