ከርዕዮት አለሙ ልጆች ሆነን “እከሌ (እከሊት) አክራሪ ነዉ (ናት) ” ሲባል ይሰጠን የነበረዉ ትርጉም እና አሁን አክራሪነት እየሰጠ ያለዉ ትርጉም ለየቅል ይመስለኛል፡፡ ያኔ አንድ ሰዉ በአክራሪነት...
በሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ላይ የፌደራሉ ፍርድ ቤት ከፍተኛ የእስር ብይኖችን ካስተላለፈ በኋላ “ድምጻችን ይሰማ” በተጠናከረ ሁኔታ መቀሳቀስ መቀጠሉን በአዲስ አበባ መንገዶችና የተለያዩ ስፍራዎች ባደረገው የመንገድ...
በዚህም መሰረት ፍርድ ቤቱ ያስተላለፉው ብይን ሙሉ ዝርዝር የሚከተለው ነው:- 1.አቡበከር አህመድ————–22 አመት 2.አህመዲን ጀበል —-22 አመት 3.ያሲን ኑሩ———-22 አመት 4.ካሚል ሸምሱ——–22 አመት 5.በድሩ ሁሴን———-18...
ወቅታዊውን የሕዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች የፍርድ ሂደት አስመልክቶ ከ‹‹ድምፃችን ይሰማ›› የተሰጠ መግለጫሰኔ 29/2007፤ አዲስ አበባ/ኢትዮጵያበሙስሊሙ ህብረተሰብ ወኪሎች ላይ የተላለፈውን የግፍ ፖለቲካዊ ፍርድ አንቀበልም!በአንድነት በመቆም ለረጅም የትግል ጉዞ...
ከባለፈው ሳምንት ሐሙስ እለት ጀምሮ በጨለማ እስርና በምግብ ክልከላ የከረሙት ታሳሪዎች ዛሬ በፍርድ ቤት ችሎት ውስጥ ተመገቡ፡፡ የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባሉ ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋና ዳኢ ኡስታዝ...