Sports10 years ago
ጊዬርጊስ 2-1 መድን…..ቡና 2-1 ኤልፓ —–ጊዮርጊስ እና ቡና አሸንፈዉ ሊገናኙ ….ቢንያም ወደ ጎል…አዳነ እና ኡመድ…
አበበ በቂላ ስታድየም በጣም ብርድ ነዉ፤የከተማዉ ብርድ ከዚህ የሚከፋፈለ ነዉ የሚመስለዉ…ቡና በ3ተኛ ጨዋታዉ 3ነጥብ አግኝትዋል፤ዳዊት በሻህ የተባለዉ ኢትዬ-ጀርመናዊ ተከላካይ ዛሬ ተቀይሮ ገብትዋል፤ መጀመሪያ ኤልፓ አገባ፤የመጀመሪያዉ ግማሽ...