ተስፋዬ አበራ እና ትርፊ ፀጋዬ ዳጎስ ያለ የገንዘብ ሽልማት የሚያስገኘውን የቀዳሚነት ደረጃ ሲወስዱ በውድድሩ ላይ ሽልማት በሚያስገኙት ከ1-10 ያሉ ደረጃዎች ውስጥ ሆነው ያጠናቀቁት አትሌቶች ባስመዘገቡት ድል...
በግሬት ማንቸስተር ራን ኬንያውያን የበላይ ሆነዋል በትላንትናው ዕለት በእንግሊዝ ማንቸስተር በተካሄደው ሞሪሰን ግሬት ማንቸስተር ራን የ10 ኪ.ሜ. የጎዳና ላይ ውድድር ኬንያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታዎች የበላይነቱን የወሰዱ...
በሳምንቱ መጨረሻ ከፍተኛ ትኩረትን ስበው ከነበሩት የስፖርት ክንውኖች አንዱ በሆነው የለንደን ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የአሸናፊነቱን ክብር በኬንያውያን ቢነጠቁም ጥሩነሽ ዲባባ በመጀመሪያ የማራቶን ተሳትፎዋ 2፡20፡35 በሆነ...
ከዓለም ዙሪያ የተውጣጡ ምርጥ አትሌቶችን ጨምሮ ከ30000 በላይ ተሳታፊዎች በሮጡበትና ባለፈው ዕሁድ በፖላንድ ዋርሶው በተካሄደው ሁለተኛው የኦርሌን ዋርሶው ማራቶን የሞስኮ የዓለም ሻምፒዮና የማራቶን ነሐስ ሜዳልያ...
በዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር የወርቅ ደረጃ ከተሰጣቸው የማራቶን ውድድሮች አንዱ የሆነውና ኤቢኤን አምሮ ሮተርዳም ማራቶን በሚል ስያሜ የሚታወቀው ውድድር ዕሁድ ዕለት ለ34ኛ ግዜ የተካሄደ ሲሆን የሴቶቹ ውድድር...
ኢትዮጵያዊው ጌቱ ፈለቀ በትላንትናው ዕለት በኦስትሪያ ቪዬና በተካሄደው የቪዬና ሲቲ ማራቶን የውድድር ስፍራውን ሪኮርድ በሰበረበት 2፡05፡41 የሆነ ሰዓት አሸንፏል፡፡ ጌቱ ከ30ኛው ኪሎ ሜትር በኋላ ከፊት...
በሳምንቱ መጨረሻ ኢትዮጵውያን አትሌቶች ከተሳተፉባቸው የማራቶን ውድድሮች በዴጉ በሁለቱም ፆታዎች እንዲሁም በዙሪክ የወንዶች አሸናፊ መሆን ችለዋል፡፡ ዴጉ ላይ የማነ ፀጋዬ የውድድር ስፍራውን ሪኮርድ በማሻሻል ጭምር...
ኢትዮጵያዊው የትራክ እና አገር አቋራጭ ውድድሮች ጀግና ቀነኒሳ በቀለ ለመጀመሪያ ግዜ በተሳተፈበት የ2014 ፓሪስ ማራቶን የውድድር ስፍራውን ሪኮርድ ባሻሻለ 2፡05፡04 የሆነ ሰዓት አሸናፊ ለመሆን በቅቷል፡፡ ቀነኒሳ...
ሚላኖ (ጣልያን) 14ኛው ሱዪሴጋስ ሚላኖ ሲቲ ማራቶን የፊታችን ዕሁድ የሚካሄድ ሲሆን በተለይም በወንዶቹ ውድድር ላይ ጠንካራ ተፎካካሪዎች እንደሚገኙበት እና ደንከን ኪቤት በ2008 ያስመዘገበው 2:07:53 የሆነ...
ቀነኒሳ በቀለ የፊታችን ዕሁድ በፓሪስ 42 ኪሎ ሜትር ከ195 ሜትር በሚረዝመው የማራቶን ውድድር ላይ ለመጀመሪያ ግዜ ከመሮጡ በፊት ‹‹ልምምዱን በጥሩ ሁኔታ ያከናወነ ሲሆን ነገሮች በሙሉ...
በዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር የወርቅ ደረጃ ከተሰጣቸው ውድድሮች አንዱ የሆነው የሮም ማራቶን ትላንት ለ20ኛ ግዜ የተከናወነው በዝናብና ንፋስ በታጀበ አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ውስጥ ሲሆን...
Teenager Tsegaye Mekonnen Asefa stuns strong field to win men’s race, while Mulu Seboka takes women’s title By K.R. Nayar, Chief Cricket Writer Published: 18:03...
By ELIAS MESERET Associated Press | January 23, 2014 – 3:31 pm ADDIS ABABA, Ethiopia — Kenenisa Bekele says he took up distance running because of the achievements of...