የመጨረሻው እድላችንን ለመሞከር ተቃርበናል በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በቅርብ ዓመታት ጥቂት በጭንቀት የተሞሉ፣ እጅግ አጓጊ እና በመጨረሻ ህዝቡን ሁሉ በደስታ ያሳበዱ ቀናት ነበሩ፡፡ በሚያዝያ 1993 በአፍሪካ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ቅዳሜ እለት በሜዳው በኃያሉ የማሊ ቡድን በጨዋታ ብልጫ ጭምር ከተሸነፈ በኋላ የትናንት ምሽቱን ውጤት የገመተ ማን ነበረ? የቅዳሜውን ጨዋታ ተከትሎ በቴሌቪዥን የስፖርት ፕሮግራሞች፣...
የ2015 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጉዞውን በሽንፈት ያጋመሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ዕድሉን የሚወሰንበትን ጨዋታ ለማድረግ ወደ ምዕራብ አፍሪካዋ ሀገር ማሊ ተጉዟል፡፡ በሜዳቸው በአዲስ አበባ በኃያላኑ...
‹‹በስራዬ እቀጥላለሁ›› ማሪያኖ ባሬቶ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአዲስ አበባ ስታዲየም ከማሊ አቻው ጋር ያደረገውን የ2015 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሶስተኛ ጨዋታ ተሸንፎ የማለፍ እድሉን አመንምኗል፡፡ የቡድኖቹን የሜዳ...
የቦርዶው አጥቂ ሼክ ዲያባቴ በጉዳት ምክንያት ከቡድኑ ውጪ መሆኑ ለዋልያዎቹ መልካም የሚባል ዜና ነው የኢትዮጲያ ብሔራዊ ቡድን ነገ ከቀትር በኋላ በአዲስ አበባ ስታዲየም የማሊ አቻውን በአፍሪካ...