(በነጋሽ አበበ) የትዳር ተፈጥሮአዊ አካሄድ አልጋ በአልጋ እንዳልሆነ ይታወቃል፡፡ የፍቅር ግንኙነቱ ሲጀመር የነበረው ፍቅር በሂደት እየቀነሰ የነበረው እንዳልነበረ ሊሆን ሁሉ ይችላል፡፡ በመሰረቱ ካልታረመ፣ ካልተኮተኮተ፣ በጥቅሉ አስፈላጊው...
ፍቅር አምቀው ሲያስቅምጡት ምን ሆናል? በስመአብ….. ታሪኩን እንዴት ብዬ እንደምጀምር ባላውቅም ….ተወልጄ ያደኩትኝ በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን ማረቆ ወረዳ ቆሼ 0፩ ቀበሌ ከአንዲት ትንሽ ድመንደር ውስጥ...