ከቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲና ከመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት – መኢአድ መሥራቾችና መሪዎች አንዱ የነበሩት አቶ ኃይሉ ሻወል አረፉ፡፡ ከቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲና ከመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት – መኢአድ...
ህዳር 29፣ 2008 የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 3ኛ ፍትሐ ብሄር ችሎት በአቶ ሳሳሁልህ ከበደ እጅ የሚገኘውን የቅንጅት፣ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ማህተም ማንኛውም ህጋዊ ውጤት እንዳይኖረው...