የመጀመሪያው የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና ነሀገራችን በተሳካ መልኩ ተካሂዷል። ህክምናው ባሳለፍነው ማክሰኞ መስከረም 11 2008 ዓ.ም በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ነው የተካሄደው። ከማክሰኞ ጀምሮ...
(በዳንኤል አማረ እና ዳግማዊ ዳንኤል©ኢትዮጤና) ጤነኛ ኩላሊት ማለት ልክ እነደ ልብ ጥቅም አለው፡፡ ኩላሊት በሰውነታችን ውስጥ የሚመረቱ፣ የማይፈለጉ፣ ከመጠን በላይ የበዙ እና መርዛማ የሆኑ ነገሮችን ከደማችን...
(በዳንኤል አማረ) የኩላሊት ጠጠር ከጨው እና ሜኔራሎች በሽንት ውስጥ የሚሰራ ሲሆን አንድ ላይ በመጣበቅ ጠጠር ይፈጥራሉ። መጠናቸው ከትናንሽ ደቃቅ አሸዋ እስከ የጐልፍ ኳስ ሊተልቅ ይችላል። እነዚህ...