አጤ የሚለዉ ማእረግ ከሀይለ ስላሴ ጋር የተቀበረ ይመስለኝ ነበር፤”ጓድ’ ከዛ ደግሞ “አቶ” በሚሉ መለኪያዎችም ቤንች ሁንዋል ብዬ ነበር የማምነዉ…ለካ እዚቹ ፒያሳ- ቶሞካ ቡና ቤት እየጠበቀኝ ነበር፤ሳየዉ...
ከአቡጃ ደጋፊዎች ይመጣሉ ሲባል ሰማንና ገረመን ካላችሁ ተሸዉዳችሁዋል…እነሱ እኮ በአይሮፕላን ለዛዉም የሀገሪቱ መሪ ከፍሎላቸዉ ነዉ የሚመጡት… የአዳማዎች/ናዝሬቶቹ የዋልያ ደጋፊዎች ግነ ለዋልያዉ ክብር ሲሉ 100ኪ.ሜትር በእግር ተጉዘዉ...
አሚን አስካር ያልተጫወተበት ቦታ በረኛ ብቻ ነዉ፤አሁን በኖርዌይ ሁለተኛዉ ትልቅ ቡድን የሚጫወተዉ በአመካይ አጥቂ ቦታ ነዉ፤”እኔ ለትዉልድ ሀገሬ ቡድን መጥቀም እፈልጋልሁ..በአለም ዋንጫ አልፌም መጫወት ለኢትዮጲያ ማገልገል...
ዛሬ ልምምዱ ዋናዉን ጨዋታ ይመስል ነበር፤እርስ በርስ ጨዋታዉ በዋልያዉ አማካይ ክፍል ላይ ለዉጥ እንደሚኖር ጠቋሚ ሁንዋል፤አዲስ ህንጻ በተጠባባቂ ቡድኑ ዉስጥ ነበር የተጫወተዉ..የዋልያዉ አማካይ ክፍል በአዳነ ግርማና...
የመብራት ሀይል ጎፋ አከባቢ ሜዳ ከዚህ ቀደም ይህን ያህል ወሳኝ ጨዋታ ያለዉ ቡድን ልምምድ አልሰራበትም፤ልምምዱ ከተጀመረ 3ት ሳምንት ያህል ገፍትዋል፤በቀን 2ት ጊዜ የነበረዉ ልምምድ ከ4ት ቀናት...
እሁድ ጥዋት ላይ አዲስ አበባ ገቡ፤የተያዘላቸዉ ግዮን ሆቴልን አልወደዱትም፤አሮጌ ነዉ..በዛ ላይ ለእግራችን ጥሩ ማሳረፊያ አይሆንም ብለዉ ወደ ቸርችል ሆቴል ሄዱ፤ልብ በሉ ጨዋታዉ 10 ሰአት ሊደረግ ነዉ...