በዮርዳኖስ አማን ይካሄዳል የተባለዉ ጨዋታ በሚስጥር ለተጫዋቾቹ ከተነገረ ወዲህ ብዙዎቹ ለጉዞ ዝግጅት ጨርሰዉ ነበር፤ለነገ ጥዋት በረራ ተብሎ ስለተነገራቸዉ ሁሉም በጥድፊያ እቃቸዉን አዘጋጅተዉ የሚሰናበቱትን ተሰናብተዉ ነበር፤አንድ ተጫዋች...
ነገሩ ዛሬ ነዉ ለቡድኑ አባላት የተነገረዉ…ነገ በጥዋት ተነስተዉ ወደ ዮርዳኖስ ያቀናሉ፤ከ2ት ቀን በሁዋላ ከኢራቅ አቻቸዉ ጋር በዮርዳኖስ የወዳጅነት ጨዋታ አደርገዉ በማግስቱ እሁድ አዲስ አበባ ይገባሉ፤ዋልያዉ እስካሁን...