አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት በመምህር ግርማ ወንድሙ መዝገብ ላይ ፖሊስ በአምስት ቀናት ውስጥ ምርመራውን አጠናቆ እንዲቀርብ የመጨረሻ...
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መምህር ግርማ ወንድሙ አዲስ የተጠረጠሩበት ወንጀል ይፋ ሆነ። ይህ የተጠረጠሩበት ወንጀል ሀሰተኛ ሰነድ መገልገል የሚል ነው ብሏል የአዲስ አበባ ፖሊስ።...