Articles9 years ago
የጀርመኑ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር አውሮፕላናቸው ባጋጠመው የቴክኒክ ችግር ምክንያት ከኢትዮጵያ መንቀሳቀስ አልቻሉም
መጋቢት 16፣ 2006 | ኢትዮትዩብ በኢትዮጵያ በጉብኝት ላይ የሚገኙት የጀርመኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፍራንክ-ቫልተር ሽታይንማየር ባጋጠማቸው የአውሮፕላን የቴክኒክ ብልሽት ምክንያት አዲስ አበባን ለቀው መሄድ እንዳልቻሉ የጀርመኑ የዜና አውታር N24...